#ኮካኮላ
ኮካ ኮላ ለ30 ማኅበራት በ1 ሺ ኪ.ግ በተሰበሰበ ፕላስቲክ፥ የ1 ሺ ብር ድጎማ እንደሚያደርግ ገለጸ።
ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ-ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ የሚገኙ ጠርሙስ የሚሰበስቡ ማህበራት የመሰብሰቢያ አቅማቸውን ለማሳደግ ያለመ የድጎማ እንደሚያደርግ ዛሬ አስታውቋል።
ድጎማው 30 በመዲናዋ ለሚገኙ ጥቅም ላይ የዋሉ ፕላስቲኮችን የሚሰበስቡ ማህበራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን በዚህም 10 ሚልዮን ብር ድረስ ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ኩባንያው በ2030 የሚያመርተውን 100% ለመሰብሰብ እና እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል መታቀዱ ተነግሯል።
ድጋፉ ለማህበሮቹ በአፈጻጸማቸው መሰረት የሚሰጥ ሲሆን ሲሲቢኤ ኢትዮጵያ ለእያንዳንዱ 1,000 ኪሎ ግራም የተሰበሰበ ፕላስቲክ የ1,000 ብር ድጎማ እንደሚያደርግ ተገልጿል።
በስነስርዓቱ ላይ ፕላስቲኮችን ከሚሰበስቡ ማህበራት ጋር የውል ስምምነት የተደረገ ሲሆን ውሉም ለአንድ ዓመት እንደሚቆይና በየ ስድስት ወሩ የሚታደስ መሆኑ ተብራርቷል።
@tikvahethiopia