TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.5K photos
1.59K videos
216 files
4.34K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#4G_LTE

ኢትዮ - ቴሌኮም የ 4G LTE አገልግሎት በ "ሰሜን ምስራቅ ምስራቅ ሪጅን" ከተሞች ማስጀመሩን አሳወቀ።

አገልግሎቱ ፦
- ሠመራ
- ሎጊያ
- አሳይታ
- አዋሽ ሰባት ኪሎን ተደራሽ ያደርጋል።

@tikvahethiopia