TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.8K photos
1.61K videos
216 files
4.36K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ምርመራ ውጤት የመጀመሪያ ሪፖርት #ከደቂቃዎች በኋላ ይፋ ይደረጋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢ.ፌ.ዴ.ሪ #ህዝብ_ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ #ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል። ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሚኒስትሮችን ሹመት እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia