This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ምርጫ2012? 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በተያዘለት ጊዜ “ይካሄድ” “አይካሄድ” በሚል በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት ተካሄደ፡፡
Via #walta
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #walta
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ምርጫ2012 -- የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ አሁን ባለበት ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ በቀጣዩ ምርጫ የማይሳተፍ መሆኑን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ምርጫ2012
በ2012 ሀገራዊ ምርጫ የሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ ዙሪያ የሚመክር የአንድ ቀን ጉባኤ ነገ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት አስታወቀ።
Dimo-Finland ከተባለ አለምአቀፍ ተቋም ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ይህ ጉባኤ ሴቶች በተመራጭነት እንዲወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እያደረጉ ያሉትን ጥረት እና በቀጣይም መሠራት ያለባቸውን ስራዎች ያመላክታል ተብሏል።
Via EPA

#Election2012
በቀጣዩ #ምርጫ2012 ከ46 ሺህ እስከ 48 ሺህ የምርጫ ጣቢያዎች ይኖራሉ። የምርጫ ጣቢያዎቹን ወሰን የመለየት ስራን የመሰሉ ዝግጅቶች እየተከናወነም ይገኛል።
(ETHIOPIA ELECTION)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣዩ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ላይ ለመምከር የባለድርሻ አካላትን ለውይይት ጠራ። የውይይት መድረኩ ከነገ በስቲያ፣ ረቡዕ ጥር 6 ቀን 2012 በአዲስ አበባው ጁፒተር ሆቴል ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። ምርጫ ቦርድ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርገውን ውይይት ያዘጋጀው የመጨረሻው የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ተወስኖ ለህዝብ ይፋ ከመደረጉ በፊት ግብዓት ለማግኘት እንደሆነ ለተሳታፊዎች በበተነው የጥሪ ደብዳቤ ላይ ገልጿል።
#ምርጫ2012 #Election2020 #Ethiopia
(ETHIOPIA ELECTION)
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#UPDATE
ይፋዊ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ጥር 23 ይታወቃል...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ውይይት ያገኛቸውን ግብዓቶች ያካተተ ይፋዊ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ የሚያሳውቀው የፊታችን ጥር 23 ቀን 2012 በርካታ ተሳታፊዎች በሚገኙበት ኮንፍረንስ ላይ ነው።
#ምርጫ2012 #ELECTION2020
(ETHIOPIA ELECTION)
@tikvahethiopia @tsegabwolde

#ምርጫ2012 #Election2012
• የምረጡኝ ዘመቻ ጊዜ - ግንቦት 21 እስከ ነሃሴ 18/2012 ዓ/ም
• የምርጫ ዘመቻ የተከለከለበት ጊዜ - ነሃሴ 19 እስከ ነሃሴ 22/2012 ዓ/ም
• የድምፅ መስጫ ቀን - ነሃሴ 23/2012 ዓ/ም
• ውጤት በየምርጫ ጣቢያዎች ይፋ የሚደረግበት ቀን - ነሃሴ 23 እስከ ነሃሴ 24/2012 ዓ/ም
• በምርጫ ክልል ደረጃ ቅድመ ውጤት ይፋ የሚሆንበት ጊዜ - ነሃሴ 24 እስከ ነሃሴ 28 ቀን/2012 ዓ/ም
• የቦርዱ የተረጋገጠ ውጤት ማሳወቂያ ጊዜ - ነሃሴ 24 እስከ ጳጉሜ 03/2012 ዓ/ም