#Triple_E_Hotel
በመዲናችን አ/አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03፣ 22 በተለምዶ ዳውን ታውን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ500 ካ.ሜ ቦታ ላይ ባለቤትነቱ የአቶ መስፍን ውብሸት በሆነው ኤሉዛይ ሆቴል እና ቱሪዝም ካምፓኒ የተገነባው ትሪፕል-ኢ ሆቴል እና ስፓ ዛሬ በይፋ ይመረቃል።
ከአራት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደወጣበት የተነገረለት ይኸው ሆቴል በ4 ዓመት ግንባታው ተጠናቆ የሙከራ ስራውን የጀመረው በሐምሌ ወር ነበር።
ትሪፕል-ኢ ሆቴል በውስጡ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ 48 የመኝታ ክፍሎች፣ አዳራሽ፣ ባር፣ ሬስቶራንት፣ ካፍቴሪያ፣ ሩፍ ቶፕ ኦፕን ባር እና ፒዜሪያ፣ ሳውና ፣ስቲም ባዝ፣ ሞሮኮ፣ ማሳጅ፣ ጂምናዚየም፣ የሴቶችና የወንዶች ጸጉር ቤትን አሟልቶ የያዘ ነው፡፡
ሆቴሉ ስራ ከጀመረ ጀምሮ እስካሁን ድረስ 70 ለሚሆኑ ሰራተኞች ቋሚ የስራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን በቀጣይ ሆቴሉ በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ ሲገባ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ሰራተኞች ቋሚ የስራ ዕድል የሚፈጥር ይሆናል፡፡ ካምፓኒው በቀጣይ በአዲስአበባ ሌሎች ባለኮከብ ሆቴሎችን ለመገንባት በዝግጅት ላይ ይገኛል ተብሏል።
ሆቴሉን በምስል ለመጎብኘት 👉 https://telegra.ph/Triple-e-Hotel--Spa-01-20

TIKVAH-ETHIOPIA
#Triple_E_Hotel በመዲናችን አ/አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03፣ 22 በተለምዶ ዳውን ታውን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ500 ካ.ሜ ቦታ ላይ ባለቤትነቱ የአቶ መስፍን ውብሸት በሆነው ኤሉዛይ ሆቴል እና ቱሪዝም ካምፓኒ የተገነባው ትሪፕል-ኢ ሆቴል እና ስፓ ዛሬ በይፋ ይመረቃል። ከአራት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደወጣበት የተነገረለት ይኸው ሆቴል በ4 ዓመት ግንባታው ተጠናቆ የሙከራ ስራውን…
#Triple_E_Hotel
በመዲናችን ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03፣ 22 በተለምዶ ዳውን ታውን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ500 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈው ትሪፕል-ኢ ሆቴል እና ስፓ በትላንትናው ዕለት ተመርቋል።