TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#COVID19Ethiopia

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,381
• በበሽታው የተያዙ - 524
• ህይወታቸው ያለፈ - 9
• ከበሽታው ያገገሙ - 79

አጠቃላይ 128,316 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,994 ሰዎች ህይወት አልፏል፤ 113,374 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።

202 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19Ethiopia

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 4,473
• በበሽታው የተያዙ - 365
• ህይወታቸው ያለፈ - 5
• ከበሽታው ያገገሙ - 783

አጠቃላይ 134,132 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ2,071 ሰዎች ህይወት አልፏል፤ 120,199 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።

231 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19Ethiopia

ባለፉት 24 ሰዓት ፦

• የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ - 5,557
• በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ - 980
• ህይወታቸው ያለፈ - 3
• ከበሽታው ያገገሙ - 760

* 392 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

ውድ አባላት በየትኛውም ቦታ ማስካችሁን ማድረግ እንዳትዘነጉ፣ ከሰዎች ጋር ያላችሁን አካላዊ ርቀት ጠብቁ ፤ የእጆቻችሁን ንፅህና መጠበቅ እንዳትዘነጉ።

#Purpose #Tikvah

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19Ethiopia

ባለፉት 24 ሰዓት ፦

• የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ - 6,490
• በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ - 1,109
• ህይወታቸው ያለፈ - 9
• ከበሽታው ያገገሙ - 715
• ፅኑ ተማሚዎች - 436

#Purpose #Tikvah
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19Ethiopia

በኢትዮጵያ ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል 100 አዳዲስ አልጋዎች፣ ከነፍራሽና አነሶላዎች ከአሜሪካ ሂውስተን ቴክሳስ በመርከብ ወደ ኢትዮጵያ መንቀሳቀሱን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አሳውቀዋል።

መዳረሻ ጳውሎስ ሆስፒታል እንደሆነም አምባሳደሩ ገልፀዋል።

ይህ ስራ እንዲሳካ የኢትዮጵያ የጤና ሚ/ር፣ የገንዘብ መዋጮ ያደረጉ ሰዎች (በቁጥር 106) ፣ እና ሲስተር አዜብ አደራ የሻሎም ሰርክል ግሩፕ ፋውንደር (አይዞሽ ሰፖርት ግሩፕ)፣ ከፕሮጀክት ኪዩር (C.U.R.E.) ፣ ከዶ/ር ጌታቸው እና ከዶ/ር መስከረም አስረሳኸኝ ጋር በመሆን ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና ቀርቦላቸዋል።

@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#COVID19Ethiopia

የኮቪድ-19 ክትባትን አቅርቦት እና ተደራሽነት ለማሻሻል የኮቪድ-19 ክትባት ለአገልግሎት ፈላጊዎች በግሉ የጤና ዘርፍ በሽያጭ ሊቀርብ መሆኑ ተሰምቷል።

ክትባቱን በሽያጭ የሚያቀርቡት ሜዲቴክ ኢትዮጵያ እና ዋሽንግተን የህክምና ማዕከል በትብብር ነው።

ሁለቱ ተቋማት ከቻይናው የክትባት አምራች ሲኖፋርም ብቻ ለኢትዮጵያ ከሚያቀርቡት 2 ሚሌዬን ዶዝ የአለም ጤና ድርጅትን መስፈርት ያሟላ ክትባት ውስጥ የመጀመሪያውን ዙር 2 መቶ ሺ ክትባት ትላንት ተቀብለዋል።

ክትባቱ ትላንት ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ተገኝተው እንደነበር ታውቋል።

ሜዲቴክ ኢትዮጵያ እና ዋሽንግተን የህክምና ማዕከል የሚያቀርቡት የኮቪድ 19 ክትባት ዋጋ ተመጣጣኝ እና የህብረተሰቡን የመክፈል አቅም ውስንነት ከግንዛቤ ያስገባ እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡

Credit : ጋዜጠኛ ማናዬ እውነቱ

@tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#COVID19Ethiopia - Health Worker Training Platform

ኮቪድ-19 ሰልጠና ሰርተፍኬትዎን አሁኑኑ በሰልክዎ ባለው መተግበሪያ መውሰድ ይችላሉ።

የኮቪድ-19 ስልጠና ወስደው ሰርተፍኬትዎን መውሰድ እንዴት እንደሚችሉ ለማወቅ ከላይ ቪድዮውን ይመልከቱ።

https://bit.ly/3apv5J2 ይህንን ማስፈንጠርያ በመጫን አፕልኬሽኑን ያዘምኑ።