#ያሳዝናል
ከትናንት ጀምሮ በሲዳማ ዞን በተፈጠረው #ግጭት በተለይ በሞርቾ እና በሃገረ ሰላም ከተሞች #ከሞቱት መካከል አብዛኛዎቹ #ታዳጊ ወጣቶች መሆናቸውን የጀርመን ራድዮ ነዋሪዎችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ዛሬ ወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ ባዴሳ ከተማ አከባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ እስካሁን ባለው የ15 ወገኖቻችን ህይወት አልፏል። የዞኑ ፖሊስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ተጨማሪ መረጃ ፤ አደጋዉ የደረሰባቸው ወደ አርባ ምንጭ ዚጊቲ ደብረ ሠላም አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ጉዞ አድርገው ሲመለሱ የነበሩ ምዕመናን ላይ ነው። መኪናው ፍሬን በመበጠሱ ምክንያት በወረዳው…
#ሻሸመኔ🕯
ትላንትና አሰቃቂ የመኪና አደጋ ደርሶባቸው ህይወታቸው ካለፉት መካከል የ11ምዕመናን ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈፅሟል።
በትናትናው ዕለት ከአርባምንጭ ዝጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ ንግስ ሲመለሱ ወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በዴሳ ከተማ አቅራቢያ በደረሰዉ የመኪና አደጋ 14 ምእማናን ወዲያዉኑ ህይወታቸው አልፏል።
ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዉ በኦቶና ሆስፒታል በሕክምና ላይ ከነበሩት 21 ሰዎች ደግሞ 4ቱ ህይወታቸው ማለፉን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከዞኑ ፖሊስ የደረሰው መረጃ ያሳያል።
በአጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ይህ መረጃ እስከተዘጋጀበት ጊዜ ድረስ 18 ደርሷል።
ዛሬ የ11ዱ ስርዓተ ቀብር በሻሸመኔ ከተማ ተፈጽሟል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ በዛሬዉ ዕለት በሻሸመኔ ከተማ ተገኝቶ የነበረ ሲሆን ፦
➡️ በደብረ አሰቦ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን 6 ሰዎች
➡️ በልደታ ቤተክርስቲያን 3 ሰዎች
➡️ በቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን በወቅቱ መኪናዉን ስያሽከረክር የነበረዉ #ሹፌር እና #ታዳጊ_ልጁ በአጠቃላይ የ11ዱ ምእመናን ሥርዓተ ቀብር መፈፀሙን ከአድባራቱ አረጋግጧል።
የቀሪዎቹ ሥርዓተ ቀብርም በልዩ ልዩ ምክንያቶች በነገዉ ዕለት እንደሚደረግ ከቤተሰቦቻቸው ማጣራት ተችሏል።
በቀብር ሥነሥርዓቱ ላይ የምዕራብ አርሲ ዞን የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና የሃይማኖት መሪዎች እንዲሁም በርካታ ቁጥር ያላቸዉ የከተማዉ ነዋሪዎች ምዕመናን ፣ ከተለያዩ አከባቢዎች ለማፅናናት የተገኙ ሰዎች ተገኝተው ነበር።
#TikvahEthiopiaFamilyHW
@tikvahethiopia