TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
በኬንያ ቃጠሎ ተነስቷል...

የኬንያ መንግስት በሰሜን ተራሮች የተነሳውን እሳት ለማጥፋት አውሮፕላኖቹን ለመስጠት ከተስማማ በኋላ በራሱ ፓርክ ላይ #ቃጠሎ በመነሳቱ ምክንያት #አውሮፕላኖቹን ለመላክ እንዳልቻለ ከኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኩመራ ዋቅጅራ ለመስማት ተችሏል::

@tsegabwolde @tikvahethiopia