#LIVE
በአፍሪካ ህብረት መሪነት በደቡብ አፍሪካ ሲደረግ ከነበረው የሰላም ንግግር ጋር በተያያዘ እስካሁን ስላለው ሂደት ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ መግለጫ እየሰጡ ነው።
በደቡብ አፍሪካ ፤ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የተረጋገጠ የፌስቡክ ገፅ ላይ በቀጥታ መከታተል ይቻላል👇
https://www.facebook.com/DIRCOza
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#LIVE በአፍሪካ ህብረት መሪነት በደቡብ አፍሪካ ሲደረግ ከነበረው የሰላም ንግግር ጋር በተያያዘ እስካሁን ስላለው ሂደት ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ መግለጫ እየሰጡ ነው። በደቡብ አፍሪካ ፤ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የተረጋገጠ የፌስቡክ ገፅ ላይ በቀጥታ መከታተል ይቻላል👇 https://www.facebook.com/DIRCOza @tikvahethiopia
#BREAKING
የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ይህ የተገለጸው በደቡብ አፍሪካ ሲያደረግ የነበረው የሰላም ንግግር ውጤት በተገለጸበት ወቅት ነው።
የፌደራል መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ንግግር ይዘት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ እየገለጹ ነው።
@tikahethiopia

#BREAKING የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ይህ የተገለጸው በደቡብ አፍሪካ ሲያደረግ የነበረው የሰላም ንግግር ውጤት በተገለጸበት ወቅት ነው። የፌደራል መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ንግግር ይዘት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ እየገለጹ ነው። @tikahethiopia
#Update
የሰላም ስምምነት ዛሬ በፕሪቶሪያ ይፈረማል።
ነገር ግን የስምምነቱ ትግበራ " ወሳኝ ይሆናል " ሲሉ ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ አሁን ተናግረዋል።
@tikvahethiopia
የሰላም ስምምነት ዛሬ በፕሪቶሪያ ይፈረማል።
ነገር ግን የስምምነቱ ትግበራ " ወሳኝ ይሆናል " ሲሉ ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ አሁን ተናግረዋል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የሰላም ስምምነት ዛሬ በፕሪቶሪያ ይፈረማል። ነገር ግን የስምምነቱ ትግበራ " ወሳኝ ይሆናል " ሲሉ ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ አሁን ተናግረዋል። @tikvahethiopia
#ሰላም #Peace
" ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ "
በአፍሪካ ህብረት መሪነት በዛሬው ዕለት በፕሪቶሪያ በተደረሰው " የሰላም 🕊 ስምምነት " መሰረት ፦
- በዘላቂነት ግጭት ለማቆም ፣
- ለተቸገሩ ወገኖች ሁሉ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ
- የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነትን ለማረጋጋጥ
- #አገልግሎቶችን_ለማስጀመር ስምምነት ላይ ተደርሷል።
@tikvahethiopia
" ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ "
በአፍሪካ ህብረት መሪነት በዛሬው ዕለት በፕሪቶሪያ በተደረሰው " የሰላም 🕊 ስምምነት " መሰረት ፦
- በዘላቂነት ግጭት ለማቆም ፣
- ለተቸገሩ ወገኖች ሁሉ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ
- የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነትን ለማረጋጋጥ
- #አገልግሎቶችን_ለማስጀመር ስምምነት ላይ ተደርሷል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#ሰላም #Peace " ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ " በአፍሪካ ህብረት መሪነት በዛሬው ዕለት በፕሪቶሪያ በተደረሰው " የሰላም 🕊 ስምምነት " መሰረት ፦ - በዘላቂነት ግጭት ለማቆም ፣ - ለተቸገሩ ወገኖች ሁሉ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ - የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነትን ለማረጋጋጥ - #አገልግሎቶችን_ለማስጀመር ስምምነት ላይ ተደርሷል። @tikvahethiopia
#Update
ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ከስምምነት ላይ ከተደረሰባቸው ጉዳዮች መካከል በስርዓት የሚመራ እና ተከታታይ የትጥቅ መፍታት አንዱ ነው።
በአጠቃላይ ፤ ዛሬ የተደረሱትን ስምምነቶች የአፍሪካ ህብረት ቡድን ይከታተላል።
@tikvahethiopia
ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ከስምምነት ላይ ከተደረሰባቸው ጉዳዮች መካከል በስርዓት የሚመራ እና ተከታታይ የትጥቅ መፍታት አንዱ ነው።
በአጠቃላይ ፤ ዛሬ የተደረሱትን ስምምነቶች የአፍሪካ ህብረት ቡድን ይከታተላል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ከስምምነት ላይ ከተደረሰባቸው ጉዳዮች መካከል በስርዓት የሚመራ እና ተከታታይ የትጥቅ መፍታት አንዱ ነው። በአጠቃላይ ፤ ዛሬ የተደረሱትን ስምምነቶች የአፍሪካ ህብረት ቡድን ይከታተላል። @tikvahethiopia
#Update
የሰላም ስምምነቱን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ ተፈራርመዋል።
ከተፈራረሙ በኃላም እጅ ለእጅ ተጨባብጠዋል።
በአጠቃላይ የተደረሱትን የስምምነት ነጥቦችን የያዘው እና በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል (አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ) የተፈረመበት ወረቀት እንደደረሰን የምንልክላችሁ ይሆናል።
@tikvahethiopia
የሰላም ስምምነቱን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ ተፈራርመዋል።
ከተፈራረሙ በኃላም እጅ ለእጅ ተጨባብጠዋል።
በአጠቃላይ የተደረሱትን የስምምነት ነጥቦችን የያዘው እና በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል (አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ) የተፈረመበት ወረቀት እንደደረሰን የምንልክላችሁ ይሆናል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የሰላም ስምምነቱን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ ተፈራርመዋል። ከተፈራረሙ በኃላም እጅ ለእጅ ተጨባብጠዋል። በአጠቃላይ የተደረሱትን የስምምነት ነጥቦችን የያዘው እና በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል (አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ) የተፈረመበት ወረቀት እንደደረሰን የምንልክላችሁ ይሆናል። @tikvahethiopia
#Update
ዛሬ በፕሪቶሪያ ፤ በኢትጵያ መንግስት እና ህወሓት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነትን በተመለከተ የወጣው የጋራ መግለጫ 12 ነጥብ የያዘ ነው።
ከዚህም ስምምነት መካከል ፦
- የህወሓት ቡድን #ትጥቅ_እንዲፈታ ከስምምነት ተደርሷል።
- የኢትዮጵያን #ሉዓላዊነት እና #የግዛት_አንድነት ለማረጋገጥ እና የኢፌደሪ ሕገ-መንግሥቱን ለማስከበር የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ተስማምተዋል።
- ኢትዮጵያ #አንድ ብሔራዊ መከላከያ ኃይል ብቻ አላት በሚለው ስምምነት ተፈርሟል።
- በመሬት ላይ ያለውን የፀጥታ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት የህወሓት ተዋጊዎችን ትጥቅ ለማስፈታት፣ ተዋጊዎችን ከሠራዊቱ እንዲወጡ ለማድረግ እና መልሶ ወደ ማኅበረሰቡ ለመቀላቀል ስምምንት ላይ ተደርሷል።
- #የጥይት_ድምጽ_በዘላቂነት_እንዳይሰማ በመስማማት፣ ጦርነቱ እንዲያበቃ የሚያስችል ዘላቂ የግጭት ማስወገድ ስምምነት ተፈርሟል።
- በትግራይ ክልል ህገ መንግስታዊ ስርዓትን ወደነበረበት ለመመለስ እና የሽግግር እርምጃዎችን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈርሟል።
- የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ለማቆም ስምምነት ላይ ተደርሷል።
- በትግራይ ክልል መሰረታዊ አገልግሎት ወደ ነበረበት እንዲመለስ ስምምነት ተፈፅሟል።

#Update ዛሬ በፕሪቶሪያ ፤ በኢትጵያ መንግስት እና ህወሓት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነትን በተመለከተ የወጣው የጋራ መግለጫ 12 ነጥብ የያዘ ነው። ከዚህም ስምምነት መካከል ፦ - የህወሓት ቡድን #ትጥቅ_እንዲፈታ ከስምምነት ተደርሷል። - የኢትዮጵያን #ሉዓላዊነት እና #የግዛት_አንድነት ለማረጋገጥ እና የኢፌደሪ ሕገ-መንግሥቱን ለማስከበር የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ተስማምተዋል። …
#ETHIOPIA🇪🇹
#በኢትዮጵያ_መንግስት እና #በህወሓት መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ይዘት የሚገልፅ 12 ነጥብ ያለው #የጋራ_መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
ነገ ሁለት ዓመት የሚደፍነውን የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሰላማዊ መፍትሄ እንዲበጅለትና ህዝቡም እረፍት እንዲያገኝ ፤ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ፣ አርሶ አደሮችም ወደ እርሻቸው ፣ ሰራተኞችም ወደ ስራቸው፣ ነጋዴዎችም ወደንግዳቸው እንዲመለሱ አጠቃላይ የቀደመው ሁኔታ እንዲፈጠር ሁሉም አካል ዛሬ ወደ ተደረሰው " የሰላም ስምምነት " #ተፈፃሚነት እና #ተግባራዊነት ላይ ትኩረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
የአፍሪካ ህብረት ፤ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ የዛሬው ስምምነት በስኬት እንዲጓዝ እና ሰላም እንዲሰፍን የስምምነቱ ትግበራ " ወሳኝ ይሆናል " ሲሉ ነው ያስገነዘቡት።
በዚሁ አጋጣሚ ለሰላም መስፈን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ከሚጫወቱት ሚና ባለፈ በዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ጥላቻ እና እርስ በእርስ መራራቅን ከሚሰብኩ ንግግሮች በመቆጠብ በሰላም ማስፈኑ የራሳቸውን ድርሻ መወጣት አለባቸው።

#ETHIOPIA🇪🇹 #በኢትዮጵያ_መንግስት እና #በህወሓት መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ይዘት የሚገልፅ 12 ነጥብ ያለው #የጋራ_መግለጫ ከላይ ተያይዟል። ነገ ሁለት ዓመት የሚደፍነውን የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሰላማዊ መፍትሄ እንዲበጅለትና ህዝቡም እረፍት እንዲያገኝ ፤ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ፣ አርሶ አደሮችም ወደ እርሻቸው ፣ ሰራተኞችም ወደ ስራቸው፣ ነጋዴዎችም ወደንግዳቸው እንዲመለሱ አጠቃላይ…
ስለ " ሰላም ስምምነቱ " ምን ተባለ ?
🕊 የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፦
ጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፤ ኢትዮጵያ ለሰላም ያላት ቁርጠኝነት አሁንም የፀና መሆኑን ገልፀው " ስምምነቱ #ወደተግባር እንዲለወጥ አስፈላጊውን ትብብር ለማድረግ ጠንካራ አቋም / ቁርጠኝነት አለን " ብለዋል።
🕊 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (አንቶኒዮ ጉተሬዝ) ፦
በደቡብ አፍሪካ የተደረሰው የ " ሰላም ስምምነት " የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ህይወት የቀጠፈውና ሁለት ዓመት ያስቆጠረውን አስከፊ ጦርነት ለማስቆም ወሳኝ የሆነ የመጀመሪያ እርምጃ ነው ብለዋል።
#ሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት እና የትግራይ ክልል አመራሮች ለሰላም የወሰዱትን እርምጃ እንዲደግፉ አሳስበዋል።
የጦርነት ማቆም የሚሰጠውን እድል በመጠቀም ለተቸገሩ ሰላማዊ ዜጎች ሁሉ ሰብአዊ እርዳታን ከፍ ለማድረግ እና በጣም አስፈላጊ የህዝብ አገልግሎቶች ወደ ነበሩበት እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል።
🕊 አሜሪካ ፦
ከአፍሪካ ኅብረት፣ ተመድ፣ ኢጋድ እና ከሌሎችም ጋር በመሆን የተደረሰው ስምምነት #ተግባራዊ እንዲሆን በሚደረገው ጥረት ውስጥ ድጋፏን እንደታደርግ ገልጻለች። የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር በሰሜን ኢትዮጵያ በጦርነቱ የደረሰውን ውድመት መልሶ ለመገንባት እና ለልማት ያላቸውን ፍላጎት እንደምትደረግፍም አሳውቃለች።
🕊 የአውሮፓ ህብረት (ጆሴፕ ቦሬል) ፦
የሰላም ስምምነቱ ባስቸኳይ ሊተገበር ይገባል ያሉ ሲሆን በግጭቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች ሰብዓዊ ዕርዳታ ማቅረብ ፤ በትግራይ ክልል የተቋረጡ መሠረታዊ አገልግሎቶችን እንደገና መጀመር #ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባል ብለዋል።
ያንብቡ : https://telegra.ph/ETHIOPIA-11-03