TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#Libya📸Before and After...
#ETHIOPIA #LIBYA #DANIELKIBRET

የጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ አማካሪ ዳንኤል ክብረት ወደ ሊቢያ አቅንተው በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እውቅና ከተሰጠው መንግሥት የውጭ ጉዳይ ምኒስትር መሐመድ ሳያላ ጋር በሊቢያ መረጋጋት እና የሁለቱ አገሮች ግንኙነት ላይ ተወያይተዋል።

(ጋዜጠኛ እሸት በቀለ - ጀርመን ድምፅ ሬድዮ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ነገ የሚዘጉ መንገዶች ! ነገ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ህወሓትን የሚያወግዝ እና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ፥ "የሀገርን ህልውናን እየተፈታተነ ያለውን ሽብርተኛውን የህወሃት ቡድን ለማውገዝ እና የሀገርን አንድነት ለማስከበር የሚፋለመው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመደገፍ ነገ ጥቅምት 28 ቀን 2014 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ…
#HappeningNow

በአሁን ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ህወሓትን እና ሸኔን የሚያወግዝ የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው።

በሰልፉ ላይ የውጭ ሀገር ጣልቃ ገብነትንና የውጭ ሀገር መገነኛ ብዙሃንን አጥብቀው የሚተቹ በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ የተፃፉ የተለያዩ መፈክሮች በሰልፈኞች ተይዘዋል።

ሰልፈኞች ካያዟቸው መፈክሮች መካከል ፦

- የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ኤምባሲዎች ከኢትዮጵያ ይውጡና ቦታው ለልማት ይዋል።

- CNN ፣ BBC በኢትዮጵያ ጉዳይ ሀሰተኛ ዜናዎቻችሁን አቁሙ።

- የአውሮፓ መንግስታት መሰሪነታችሁን አቁሙ ፤ በግልፅ ግቡኑና ህወሓትን በጦር ሜዳ አግዙት።

- ኢትዮጵያ በውክልና ጦርነት አትንበረከክም።

- SHAME ON YOU USA !

- You are liar you can't repeat #Libya in Ethiopia again.

- Americans don't come back we are better off without you.

- #No_More የሚሉት ይገኙበታል።

በተጨማሪም ሰልፈኞቹ ከያዟቸው ሌሎች መፈክሮች መካከል ፦

- ይህ ትውልድ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ያስከብራል።

- የቀኝ ገዢዎች ሀሳብ ይመክናል ፤ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

- ክብር ለመከላከያ ሰራዊት

- ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይቻልም።

- እኔ የሀገሬ ጠባቂ ነኝ።

- ከኢትዮጵያዬ 🇪🇹 የሚበልጥብኝ የለም።

- እኛ እያለን ኢትዮጵያ ሀገራችን በፍፁም አትፈርስም፤ የሚሉት ይጠቀሳሉ።

ፎቶ ፦ ከአ/አ ፕሬስ ሴክሬተሪያት

@tikvahethiopia