የሞተር እገዳ~በሀዋሳ ከተማ!
በሐዋሳ ከተማና በዙሪያዋ አጋጥሞ ከነበረው ሁከት ጋር በተያያዘ ለጸጥታ ሲባል በከተማዋ ውስጥ ሞተር ሳይክሎች እንዳይቀሳቀሱ እገዳ መጣሉን ቢቢሲ ያናገራቸው የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎችና የከተማዋ ነዋሪዎች አረጋግጡ።
እርማጃው የተወሰደው ከጸጥታ ጋር በተያያዘ ምክንያት ነው ብለው የሚያምኑት የከተማዋ ነዋሪዎች እገዳ መጣሉ በክልሉ መገናኛ ብዙሃን በኩል እንደተገለጸ ጠቅሰዋል። አሽከርካሪዎች ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
በዚህም ምክንያት በሐዋሳ ከተማ በብዛት ይተዩ የነበሩት ሞተር ሳይክሎች #ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ እንደሌሉ የገለጹት አንድ ነዋሪ ትራፊክ ፖሊሶችም መንገድ ላይ ያገኟቸውን ሲያስቆሙ መመልከታቸውንና መኪኖችና ባጃጆች ግን በከተማዋ ጎዳናዎች ላይ እንደሚታዩ ገልፀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

የተስተካከለው ውጤት ይፋ ሆኗል!
app.neaea.gov.et
የተስተካከለውን የአፕቲትዩድ ውጤት #ከዛሬ ጀምሮ መመልከት እደምትችሉ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።
ተማሪዎች ውጤታችሁን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ።
#ሼር #share

#ለሰላም_የምችለውን_ሁሉ_አደርጋለሁ!
1ሚሊዮን ተከታይ የለኝም። ቢያንስ እያንዳንዳቸው 1000 ጓደኛ ያላቸው እስከ 5000 ጓደኞች ግን አሉኝ።
#ከዛሬ_ጀምሮ_በሃገሬ_ጉዳይ_ዳር_ቁጭ_ብዬ_ተመልካች_ላለመሆን_ቃል_እገባለሁ።
እናንተስ?
#ሰላምለኢትዮጲያ
#PeaceForEthiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
ነገ የሚዘጉ መንገዶች ! ነገ ሀሙስ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለፅ ሰልፍ እንደሚያደረጉ ተገልጿል። ሰልፉ በመስቀል አደባባይ እንደሚደረግ የተገለፀ ሲሆን በእለቱ ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ፕሮግራሙ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከለሊቱ 11 ሰዓት ጀምሮ የሚዘጉ መንገዶች፦ • ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒየም አዳራሽ…
#Attention
ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች መኪና አሽከርካሪዎች ፦
#ከዛሬ ከምሽት ጀምሮ ነገ የድጋፍ ሰልፍ ስነ ስርዓት በሚከናወንበት (መስቀል አደባባይ) እና ዝግ በሚሆኑ መንገዶች አካባቢ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ሰዓት ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ በጥብቅ የተከለከለ ነው ብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ።
@tikvahethiopia

ነገ የሚዘጉ መንገዶች ! የአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለፅና ህወሓትን ለማውገዝ ነገ በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ያደርጋሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል። በመስቀል አደባባይ የሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ከሌሊቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ለጊዜዉ ለትራፊክ ዝግ…
#Attention
ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመኪና አሽከርካሪዎች ፦
#ከዛሬ_ምሽት ጀምሮ ነገ የድጋፍ ሰልፍ ስነ ስርዓት በሚከናወንበት (መስቀል አደባባይ) እና ዝግ በሚሆኑ መንገዶች አካባቢ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ሰዓት ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል።
@tikvahethiopia
ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመኪና አሽከርካሪዎች ፦
#ከዛሬ_ምሽት ጀምሮ ነገ የድጋፍ ሰልፍ ስነ ስርዓት በሚከናወንበት (መስቀል አደባባይ) እና ዝግ በሚሆኑ መንገዶች አካባቢ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ሰዓት ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Bahirdar በአማራ ክልል መዲና ባህር ዳር ከተማ ማታ ማታ የሚኒቀሳቀሱ ባጃጆች ቁጥር እንዲወሰን ተደረግ። ይህ ውሳኔ የተላለፈው አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ወንጀል እንዳይከሰት ለመቆጣጠር ያመች ዘንድ እንደሆነ ተነግሯል። እንደሀገር ሆነ እንደ ክልል የተከሰተውን የፀጥታ ሁኔታ በተገቢ መንገድ ለመምራት በባህር ዳር በህጋዊ መንገድ ተደራጅተው የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የባጃጅ ማህበራት…
ባህር ዳር ማሳሰቢያ ፡-
ማታ ማታ አገልግሎት የሚሰጡ የባጃጆች ቁጥር #ከዛሬ ጀምሮ እንዲወሰን ተደርጓል።
ይህ የሆነ ካለው ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ወንጀል እንዳይከሰት ለመቆጣጠር ነው ተብሏል።
ማንኛውም የከተማው ነዋሪም ሆነ ማንኛውም እንግዳ በሌሊት የመንቀሳቀስ ጉዳይ ከገጠመው እና ባጃጅ ከፈለገ ከሚፈልገው ቦታ እንዲላክለት ማድረግ ይችላል።
የባህር ዳር ነዋሪዎች ሆኑ እንግዶች ችግር የሚፈጥሩ ባጃጆች ካጋጠማቸው ወይም የባጃጅ አገልግሎት ከፈለጉ ፣ በዚህ ጉዳይ የሚያስተባብሩ አካላትን እገዛ ከፈለጉ በማንኛውም ሰዓት በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች 0583205744 ፣ 0582206396፣ 0918029715 እና 0918249974 መደወል ይችላሉ ተብሏል።
ፎቶ : ፋይል

በደ/ብርሃን ከተማ የአሽከርካሪዎች የእንቅስቃሴ ገደብ ተጣለ።
በደብረ ብርሃን ከተማ #ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የተሸከርካሪዎች የእንቅስቃሴ የሰዓት ገደብ ይፋ ሆኗል።
የሰዓት ገደቡ ይፋ የሆነው የሰሜን ሸዋ ዞን የመንገድ ትራንስፖርት መምሪያ ፣ የዞን እና የከተማ ትራፊክ አስተባባሪዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ከደብረ ብርሃን ታክሲ አሽከርካሪ የቦርድ አመራሮችና የማህበር አመራሮች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ከተደረገ በኃላ ነው።
በዚህ መሰረት ፦
1ኛ. ከዛሬ ነሃሴ 6 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ የከተማ ታክሲ ከጠዋቱ 11፡00 እስከ ምሽት 2፡30 ድረስ ብቻ እንቅስቃሴ ማድረግ የሚቻል ሲሆን የሌሊት ስምሪት ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ የሚቀር ይሆናል።
2ኛ. የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች ከጠዋቱ 12፡00 ሠዓት እስከ ምሽት 2፡30 ድረስ ብቻ የሚንቀሳቀሱ ይሆናል።
እያንዳንዱ የከተማው ማህበረሰብ ተደራጅቶና ከጸጥታ አካላት ጋር ተቀናጅቶ 24 ሰዓት አካባቢውን ነቅቶ መጠበቅ እንዳለበትና የተለየ አጠራጣሪ ነገሮችን ሲመለከቱ በአካባቢው ላሉ የጸጥታ አካላት በመጠቆም የመረጃ አካል እንዲሆኑ ተጠቁሟል።
በየኬላዎች የጸጥታ አካላት ከአካባቢው ወጣቶች ጋር በመቀናጀት የተጠናከረ ፍተሻ ከባጃጅ እስከ ትልልቅ ተሸከርካሪዎች ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል።
መረጃዉ የደ/ብርሃን ኮሙዩኒኬሽን ነው።

ነገ የሚዘጉ መንገዶች ! ነገ ዓርብ መስከረም 21 ቀን 2014 ከጧቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ከፀጥታ ስራ ጋር በተያያዘ በመስቀል አደባባይ እና ዙሪያው በሚገኙ መንገዶች ለተወሰነ ሰዓት ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። ህብረተሰቡ ይህንን ተገንዝቦ የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግም ፖሊስ ጥሪ አስተላልፏል። በዚህም መሰረት፦ • ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒዬም አዳራሽ ወደ መስቀል…
#Update
ዝግ የሚሆኑ መንገዶች !
የኢሬቻ ሆራ ፊንፍኔ በዓል መስከረም 22 ቀን 2014 ዓ/ም በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡
በዓሉ በሰላም እንዲከበር መላው የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የኢሬቻ ሆራ ፊንፍኔ በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኗል፦
- ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒዬም አዳራሽ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ወሎ ሰፈር አደባባይ
- ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ የሚውስደው መንገድ 22 ማዞሪያ
- ከ4ኪሎ በውጭ ጉዳይ ሚ/ር ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ በፓርላማ መብራት
- በቸርችር ጎዳና ፒያሳ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ
- ከጦር ሃይሎች በለገሃር ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
- ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ የሚወስደው መንገድ ሳር ቤት አደባባይ
- ከሳሪስ ፣ በጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ አጎና ሲኒማ
- ከቦሌ ፣ በአትላስ ወደ ቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ኤድናሞል አደባባይ
- ከአዋሬ ወደ ካሳንቺስ የሚወስደው መንገድ ሴቶች አደባባይ
- ከልደታ በጌጃ ሰፈር ፣ ጤና ጥበቃ የሚወስደው መንገድ አብነት ፈረሰኛ አካባቢ
#ከዛሬ_ከቀኑ_10_ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶቹ ለጊዜዉ ዝግ ይሆናሉ፡፡
በዓሉ በሚከበርበት ዙሪያ እና በአካባቢው በግራና በቀኝ ለረጅም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ ነው።

#Dessie : በዛሬው ዕለት የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል ወቅታዊ ሁኔታን ተንተርሶ ለከተማው ህዝብ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ከንቲባው ባስተላለፉት መልዕክት " የጸጉረ ልውጦችን እንቅስቃሴ ለመግታት ያመች ዘንድ #ከዛሬ ጀምሮ የሞተር እና የባጃጅ እንቅስቃሴ በከተማዋ ላይ እንዲቆም በጸጥታ ምክር ቤት ውስኗል ሲሉ አሳውቀዋል።
በከተማው የተዘጉ የተለያዩ የንግድ ቤቶች በተለይ መድሀኒት ቤቶች በአስቸኳይ ተከፍተው ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ ያሳሰቡ ሲሆን ይህን በማያደርጉት ላይ አስፈላጊውን የህግ እርምጃ እንደሚወሰድ አስጠንቅቀዋል።
አቶ አበበ ፥ የከተማው ነዋሪ አካባቢውን በንቃት በመጠበቅ ጸጉረ ልውጦችን ለጸጥታ ሀይሉ የማስረከብ ስራ ከምንግዜውም በላይ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል።
ከንቲባው ፥ "ለሰራዊታችን የሚደረገው የምግብና የውሀ አቅርቦት በአደረጃጀት ተጠናክሮ እንዲቀጥል" ያሉ ሲሆን " ወጣቱ ፣ አመራሩ፣ የመንግስት ሰራተኛው፣ እና አጠቃላይ ህዝባችን የጀመረውን የግንባር ደጀንነት አጠናክሮ እንዲቀጥል" ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
የኬላ እና የውስጥ ከተማውን ጥበቃ በማጠናከር የከተማውን ሰላም ለማስጠበቅ ሁሉም ማህበረሰብ እርብርብ እንዲያደርግ ፤ የከተማዋ ማህበረሰብም በመደራጀት ከጸጥታ አካሉ ጋር በመሆን የከተማውን ቁልፋ እና መለስተኛ በሮች በመዝጋት የጥላት ሰርጎ ገበች እንዳይገቡ መከላከል እንደሚገባም በመልዕክታቸው ገልፀዋል።
አቶ አበበ ፥ " ነዋሪው ከተለመደው የጥላት የሀሰት ወሬ እና ፕሮፖጋንዳ እራሳችንን በማራቅ ከተማችን ላይ ተረጋግተን መቀመጥ አለብን" ብለዋል።

ሩሲያ በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አድርጋለች።
ያወጀችው ጊዜያዊ ተኩስ አቁም ለዜጎች ሰብዓዊ መተላለፊያ ለማመቻቸት ያለመ ነው ተብሏል።
በኬቭ ፣ ማሪፖል ፣ ካርኪቭ እና ሱሚ ከተሞች #ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግም ተገልጿል።

የሚዘጉ መንገዶች - አዲስ አበባ !
የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር እና አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገድን እንዲጠቀሙ ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
በዚህም መሰረት፦
- ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒዬም አዳራሽ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ወሎ ሰፈር አደባባይ
- ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ 22 ማዞሪያ
- ከ4ኪሎ በውጭ ጉዳይ ሚ/ር ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኮንሰን መስቀለኛ ወይም ወዳጅነት ፓርክ
- ከፒያሳ በቸርቸር ጎዳና ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ
- ከጦር ሃይሎች በለገሃር ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
- ከጀሞ በትንባሆ ሞኖፖል ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው መንገድ አፍሪካ ህብረት አደባባይ
- ከቄራ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ የሚሄደው መንገድ ቡልጋርያ ማዞሪያ
- በአዲሱ መንገድ ከቄራ በቂርቆስ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ታቦት ማደሪያ
- ከሳሪስ፣ በጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ጎተራ ማሳለጫ
- ከቦሌ ወደ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ አትላስ ሆቴል አካባቢ
- ከአዋሬ ወደ ካሳንቺዝ የሚወስደው መንገድ ሴቶች አደባባይ
- ከልደታ በጌጃ ሰፈር፣ ጤና ጥበቃ የሚወስደው መንገድ አብነት ፈረሰኛ ፖሊስ አካባቢ
- ከመርካቶ በጎማ ተራ ወደ አምስተኛ የሚወስደው መንገድ በርበሬ በረንዳ
- ከመርካቶ በራስ ቴአትር ወደ ጎማ ቁጠባ ተክለ ሃይማኖት አደባባይ #ከዛሬ መስከረም 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶቹ ለጊዜው ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ፡፡