TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.7K photos
1.49K videos
211 files
4.06K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ኢንጅነር ታከለ ኡማ⬆️

#ከንቲባው_ሰኞን_በኩሺና_ጀመሩ !!
====================
የአዲስ አበባ መዘጋጃ ቤት የምግብ ሰራተኞች የከንቲባው ቢሮ ስታፎች ቢሆኑም ላለፉት 27 ዓመታት የከተማዋን ከንቲባ እንደማንኛውም ሰው በቴሌቪዥን ብቻ ነበር የሚያዩት።

#ዛሬስ_ምን_ተፈጠረ ??

=>> ዛሬ ሀምሌ 14 በእለተ ሰኞ ግን ሰርፕራይዝ ተደረጉ። ሰው ሰው የሚሸት መሪ ሀገርን ሲመራ ሁሉም አመራር ሰው ሰው ይሸታል ለካ ብለውም ተገረሙ።

#ምን_አስገረማቸው ??

=>> እንደተለመደው እነዚህ ታታሪ ሰራተኞች በጠዋት የስራ ገበታቸው ለይ ተገኝተዋል። በስራም ተጠምደው ደፋ ቀና ይላሉ።

=>> ከንቲባ ታከለ ኡማ ዛሬ በጠዋቱ ድንገት በግቢያቸው ውስጥ ያለውን ምግብ የሚሚያበስሉ ሰራተኞች ክፍል ድንገት ዘው ብለው #ተገኙ

ሰራተኞቹ በዱብዳው ተደናገጡ።
አይዝዋችሁ አትደንግጡ ገና ምን አያችሁ። አብረን እየተጨዋወትን ቁርስ እንብላ አሉ የተከበሩት ከንቲባ። ቁርሳቸውንም አብረው እየተሳሳቁ እየተጨዋወቱ ተመገቡ።

#ሰው_ሰው_የሚሸተውን_ያብዛልን!!

©Brook Senior Qawweessaa
@tsegabwolde @tivahethiopia