ፎቶ ፦ ወደ ትግራይ ክልል በህገወጥ መንገድ ሊያልፍ የነበረ ከ8ነጥብ 8ሚሊዮን ብር በላይ ጥሪ ገንዘብ በቁጥጥር ስር መወሉን የፌዴራል ፖሊስ አሳውቋል።
በሰርዶ የፍተሻ ጣቢያ የሚገኝው የፌዴራል ፖሊስ ፤ በአፋር ክልል በኩል ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ ይዞ በመጓዝ ላይ ከነበረ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪ መኪና በህገወጥ መንገድ ሊያልፍ የነበረ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሪ ገንዘብ በቁጥጥር ማዋሉን ገልጿል።
የከባድ ጭነት ተሽከር መኪናው መነሻውን ከአዲስ አበባ አድርጎ የሰብአዊ የምግብ ድጋፍ በመያዝ እና በውስጡ የተጠቀሰውን ጥሬ ገንዘብ እንዲሁም የብር የአንገት ሀብሎች እና ሌሎች ያልተፈቀዱ ነገሮችን በህገወጥ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ለማሳለፍ ሲሞክር ነው በቁጥጥር የዋለው።
(አፋር ማስ ሚዲያ ኤጀንሲ)
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
ፎቶ ፦ ወደ ትግራይ ክልል በህገወጥ መንገድ ሊያልፍ የነበረ ከ8ነጥብ 8ሚሊዮን ብር በላይ ጥሪ ገንዘብ በቁጥጥር ስር መወሉን የፌዴራል ፖሊስ አሳውቋል። በሰርዶ የፍተሻ ጣቢያ የሚገኝው የፌዴራል ፖሊስ ፤ በአፋር ክልል በኩል ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ ይዞ በመጓዝ ላይ ከነበረ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪ መኪና በህገወጥ መንገድ ሊያልፍ የነበረ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሪ ገንዘብ በቁጥጥር…
#ICRCEthiopia
" ካልተፈቀደው ገንዘብ እና እቃዎች ጋር ምንም ግንኙነት የለንም ፤ ድርጊቱንም እናወግዛለን " - ICRC
የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ሰብአዊ እርዳታ በጫኑ ተሸከርካሪዎች ውስጥ ያልተፈቀደ ጥሬ ገንዘብ እና እቃዎች ማስተላለፍን አጥብቆ እንደሚያወግዝ ገልጿል።
" በአፋር ክልል በሰርዶ ኬላ ጣቢያ ላይ አንድ በኪራይ የመጣ መኪና አሽከርካሪ ገንዘብ እና ሌሎች ያልተፈቀዱ ዕቃዎችን ሲያጓጉዝ የተገኘበት ሰብአዊ እርዳታ የጫነ ተሸከርካሪ በጣም አስፈላጊ የሆኑ የህክምና እና የእርዳታ ቁሳቁሶችን ወደ ትግራይ በማጓጓዝ ላይ የተፈጸመ ድርጊት መሆኑን አውቃለሁ " ብሏል የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ።
ያልተፈቀደው ገንዘብ እና እቃው በመደበኛው አሰራር ሰብአዊ እርዳታ በጫነው ተሸከርካሪ ላይ በተደረገው ፍተሻ በባለስልጣናት የተገኘ ሲሆን በኪራይ የመጣው መኪና አሽከርካሪም ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር ውሏል ሲልም አስረድቷል።
" የተከራየነው የንግድ መኪና አሽከርካሪ ሰብአዊ እርዳታውን በጣም ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ማጓጓዝ ላይ ብቻ ትኩረት መስጠት ይገባው ነበር " ያለው ኮሚቴው " ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከዚህ ያልተፈቀደ ገንዘብ እና እቃዎች ጋር ምንም ግንኙነት የለውም፤ ድርጊቱንም አጥብቆ ያወግዛል " ሲል ገልጿል።
የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በመላው ኢትዮጵያ በትጥቅ ግጭት እና በሌሎች ሁከቶች ምክንያት የተጎዱ ሰዎችን ለመከላከል እና መርዳትን ብቻ የሚፈልግ የሰብአዊ ድርጅት መሆኑም ገልጾ ይህ በኪራይ ያመጣው የከባድ መኪና አሽከርካሪ ያጋጠመው ኹነት በሰብአዊ ተግባሩ እና በአስፈላጊ እርዳታዎች እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ እንዳያሳድር እየሰራ መሆኑ አሳውቋል።
ለዚህም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሙሉ በሙሉ በትብብር እየሰራ ስለመሆኑ አስረድቷል።

#የክልል_አደረጃጀት
ወላይታ፣ ጌዴኦ እና ጋሞ ዞኖች በክልል አደረጃጀት ከአጎራባች ህዝቦች ጋር ለመደራጀት መወሰናቸውን አሳውቀዋል።
ወላይታ፣ ጌዴኦ እና ጋሞ ዞኖች በክልል አደረጃጀት ከሌሎች አጎራባች ህዝቦች ጋር ለመደራጀት በየም/ቤቶቻቸው መወሰናቸውን ለማወቅ ተችሏል።
በክልል አደረጃጀት በጋራ የሚደራጁ 11 መዋቅሮች ፦
- ወላይታ፣
- ጋሞ፣
- ጎፋ፣
- ጌዴኦ፣
- ኮንሶ፣
- አማሮ፣
- ደቡብ ኦሞ፣
- ኧሌ፣
- ባስኬቶ ፣
- ቡርጂ እና ደራሼ መሆናቸውን ታውቋል።
መረጃው የደቡብ ክልል ኮሚኒኬሽን ነው።

#የክልል_አደረጃጀት ወላይታ፣ ጌዴኦ እና ጋሞ ዞኖች በክልል አደረጃጀት ከአጎራባች ህዝቦች ጋር ለመደራጀት መወሰናቸውን አሳውቀዋል። ወላይታ፣ ጌዴኦ እና ጋሞ ዞኖች በክልል አደረጃጀት ከሌሎች አጎራባች ህዝቦች ጋር ለመደራጀት በየም/ቤቶቻቸው መወሰናቸውን ለማወቅ ተችሏል። በክልል አደረጃጀት በጋራ የሚደራጁ 11 መዋቅሮች ፦ - ወላይታ፣ - ጋሞ፣ - ጎፋ፣ - ጌዴኦ፣ - ኮንሶ፣ - አማሮ፣ - ደቡብ…
#የክልል_አደረጃጀት
የከምባታ ፣ የሀዲያ፣ የሀላባ ዞኖችና የም ልዩ ወረዳ ከጉራጌ እና ስልጤ ዞኖች በጋራ በመሆን የጋራ ክልል ለመመሥረት በየም/ ቤቶቻቸው በአብላጫ ድምፅ መወሰናቸው ተገልጿል።
የጉራጌ እንዲሁም ስልጤ ዞኖች የክልል አደረጃጀቱን በየምክር ቤቶቻቸው ገና አላፀደቁም።
@tikvahethiopia
የከምባታ ፣ የሀዲያ፣ የሀላባ ዞኖችና የም ልዩ ወረዳ ከጉራጌ እና ስልጤ ዞኖች በጋራ በመሆን የጋራ ክልል ለመመሥረት በየም/ ቤቶቻቸው በአብላጫ ድምፅ መወሰናቸው ተገልጿል።
የጉራጌ እንዲሁም ስልጤ ዞኖች የክልል አደረጃጀቱን በየምክር ቤቶቻቸው ገና አላፀደቁም።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#የክልል_አደረጃጀት የከምባታ ፣ የሀዲያ፣ የሀላባ ዞኖችና የም ልዩ ወረዳ ከጉራጌ እና ስልጤ ዞኖች በጋራ በመሆን የጋራ ክልል ለመመሥረት በየም/ ቤቶቻቸው በአብላጫ ድምፅ መወሰናቸው ተገልጿል። የጉራጌ እንዲሁም ስልጤ ዞኖች የክልል አደረጃጀቱን በየምክር ቤቶቻቸው ገና አላፀደቁም። @tikvahethiopia
ደቡብ ክልል ?
እስካሁን የክልልን አደረጃጀትን በምክር ቤቶች የፀደቁ እነማን ናቸው ?
- ወላይታ
- ጋሞ
- ጌዴኦ
- የም ልዩ ወረዳ
- ቡርጂ ልዩ ወረዳ
- ኮንሶ
- ባስኬቶ ልዩ ወረዳ
- ኧሌ ልዩ ወረዳ
- ደቡብ ኦሞ
- አማሮ ልዩ ወረዳ በአንድ የክልል ስር ለመሆን በየምክር ቤቶቻቸው አፅድቀዋል።
- ከምባታ
- ሀላባ
- ሀዲያ
- የም ልዩ ወረዳ ምክር ቤቶች ከጉራጌ እና ስልጤ ዞኖች ጋር በአንድ ላይ በመሆን በአንድ ክልል ስር ለመጠቃለል በምክር ቤቶቻቸው ወስነዋል።
ጉራጌና ስልጤ ዞኖች እስካሁን በም/ ቤቶቻቸውን የክልል አደረጃጀቱን #አላፀደቁም።

#Somalia
የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ።
ዛሬ ቅዳሜ በሶማሊያ ቤይ ክልል ባርዳሌ ወረዳ ስር በሚገኘው " ቶስዌይን መንደር " አቅራቢያ የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገድለዋል።
የሶማሌ ብሄራዊ ጦርና የሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት የክልል ጦር በአልሸባብ አሸባሪዎች ላይ ባካሄደው የማጥቃት እርምጃ ሶስት የቡድኑ ታጣቂዎች መገደላቸውን የሶማሊያ ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።

#Somalia #SW ሀሰን ኢብራሂም ሉግቡር ተገደሉ። የሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ክልል ፍትህ ሚኒስትር ሀሰን ኢብራሂም ሉግቡር በባይዶዋ ከነ ልጃቸው በአጥፍቶ ጠፊ የቦንብ ጥቃት ተገደሉ። ሚኒስትሩ የተገደሉት ዛሬ ዓርብ ዕለት ከመስጂድ ሲወጡ በተፈፀመ ጥቃት ነው። በጥቃቱ ሌሎች 11 ሰዎችም ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ አካል የለም። የደቡብ ምዕራብ ክልል ፕሬዜዳንት አብዲአዚዝ ሀሰን…
" የሽብር ጥቃቱን አጥብቄ አወግዛለሁ " - ጠ/ሚ ሀምዛ አብዲ ባሬ
ትላንት በባይድዋ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አጥብቀው እንደሚያወግዙ የሶማሊያ ጠ/ሚ ሀምዛ አብዲ ባሬ ገልፀዋል።
ትላንት በባይዶዋ በተፈፀመው ጥቃት የደቡብ ምዕራብ ክልል የፍትህ ሚኒስትር ሀሰን ኢብራሂም ከነልጃቸው እንዲሁም በርካታ ንፁሃን መገደላቸው አይዘነጋም።
የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር በጥቃቱ የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀው የሽብር ድርጊቱን አጥብቀው አውግዘዋል።
ለትላንቱ ጥቃት ኃላፊነት የወሰደ ባይኖርም የደቡብ ምዕራብ ክልል ፕሬዜዳንት አብዲአዚዝ ሀሰን ሞሀመድ ከጥቃቱ ጀርባ #የአልሸባብ የሽብር ቡድን መኖሩን ማመልከታቸው አይዘነጋም።

#ብርሃን_ባንክ
እንደስማችን ብርሃን ነው ስራችን ! Access your funds 24/7
Facebook: https://www.facebook.com/berhanbanksc
Telegram: https://t.iss.one/berhanbanksc
Twitter: https://twitter.com/berhanbanksc

#አልዓዛር_ተረፈ
" ወለጋ ላይ አማራ ተጨፍጭፏል የሚል ጹሑፍ ጽፈሃል፤ የስሪላንካን አመጽ ደግፈሃል፤ ችግኝ ተከላን ተቃውመሃል " በሚል ተጠርጥሮ የታሰረው የዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ ሚዲያ አል ዓይን ኒውስ አማርኛ አገልግሎት ጋዜጠኛ ዓላዛር ተረፈ ሃምሌ 21 ከእስር ተፈቷል።
ጋዜጠኛ አልዓዛር በ10 ሺህ ብር ዋስ ነው የተፈታው።
የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ10 ሺ ብር ዋስትና እንዲለቀቅ ፈቅዶለት፤ ፖሊስ ይግባኝ ብሎ የነበረ ሲሆን ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ሰበር ሰሚ ችሎትም ይህንኑ ውሳኔ አጽንተውት ሃምሌ 21 ቀን ከእስር ተለቋል፡፡

#UN #USA
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ አምባሳደር ጃኮብሰን እና የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ኢትዮጵያ ከሚገኙት የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶችን ኮሚሽን ኤክስፐርቶች ጋር መከሩ።
ምክክሩ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰት ምርመራ ላይ በዚህ ሳምንት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያደረጉትን ውይይት የተመለከተ ነበር።
የተመድ መርማሪዎች እንዲሁም የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ኢትዮጵያ እንደሚገኙ ይታወቃል።

#ENDF
" የአልሸባብ ታጣቂዎች ያሉበት ቦታ በአየር ተደበደበ " - የሶማሊያ ሚዲያዎች
የሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን የትላንቱን የአልሸባብ አሻባሪ ቡድን የ " አቶ "ን ጥቃት ተከትሎ የኢትዮጵያ የጦር አውሮፕላኖች የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ባሉበት ጋራስዌይን ላይ የአየር ድብደባ መፈፀማቸውን ዛሬ ምሽት እየፃፉ ይገኛሉ።
ቦታው ከሁዱር ወረዳ ከባኮል ክልል ዋና ከተማ በስተሰሜን 45 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
ስለደረሰ ጉዳት ያሉት ነገር የለም።
መረጃውን በተመለከተ እስካሁን በመከላከያ በኩል የተባለ ነገር የለም።
የኢትዮጵያ መከላከያ እንዲሁም የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ሀገርን ሊዳፈር የሞከረውን እና አጠቃላይ የቀጠናው ስጋት የሆነው አልሸባብ ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰዱ መሆኑ ይታወቃል።
በዚህም በርካታ የሽብር ቡድኑ አባላት እስከወዲያኛው እርምጃ ሲወሰድባቸው በህይወት የተያዙም አሉ ፤ በርካታ የጦር እና የመገናኛ መሳሪያዎችም መያዝ ተችሏል።