TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.3K photos
1.47K videos
209 files
4.03K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
አዲስ አበባ ዙሪያ📌በቄሮ ስም የሚነግዱ ነገር ግን #ከቄሮ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እንዲሁም ከዛሬው ቅበላ ጋር ግንኙነት የሌላቸው አካላት በአዲስ አበባ ዙሪያ የሰው ህይወት #እያጠፉ፣ ንብረት እያወደሙና የህዝቡን ሰላም እየበጠበጡ እንደሆነ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል።

ችግሩ ለመፍታት የመከላከያ ሰራዊት፣ የፌደራል ፖሊስ እና የኦሮሚያ ፖሊስ እየተንቀሳቀሱና ወንጀለኞችን የመልቀም ስራ እየሰሩ ቢገኝም አሁንም ችግሩ እንዳልቆመ ተሰምቷል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia