TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
206 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#DrRashidAman

በኬንያ በትላንትናው ዕለት 32 ሰዎች ማገገማቸውን የኬንያ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል (እስካሁን በአንድ ቀን ካገገሙ ሰዎች ሁሉ ከፍተኛው ነው) ፤ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች 239 ደርሰዋል።

በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት 1,056 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 23 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 672 ደርሰዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት 841 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ተጨማሪ 28 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 700 ደርሰዋል።

የኬንያ ጤና ሚኒስቴር መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛል ተጨማሪ መረጃዎችን እንሰጣችኃለን!

@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#DrRashidAman

በኬንያ ተጨማሪ የአንድ (1) ሰው ህይወት ማለፉ ተገልጿል፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ወደ ሰላሳ ሶስት (33) ከፍ ብሏል።

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ አስራ ሁለት (12) ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸው የተገለፀ ሲሆን አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ሁለት መቶ ሃምሳ አንድ (251) ደርሰዋል።

@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#DrRashidAman

በኬንያ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

ባለፉት 24 ሰዓት 978 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ አስራ አምስት (15) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 715 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 8 ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 259 ደርሷል።

በተጨማሪ በኬንያ የሟቾች ቁጥር 36 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት የሶስት (3) ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ 22 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

ባለፉት 24 ሰዓት 1,516 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሃያ ሁለት (22) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 737 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 22 ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 281 ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በትላንትናው ዕለት በኬንያ 4 ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምክንያት መሞታቸውን የኬንያ ጤና ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ አሳውቋል ፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 40 ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ የሟቾች ቁጥር አርባ አምስት (45) ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የሶስት (3) ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል።

በተጨማሪ 2,100 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሃያ ሶስት (23) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 781 ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

ኬንያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዓት 1,139 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሃያ አምስት (25) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 912 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ሃያ ሶስት ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 336 ደርሰዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ ተጨማሪ 62 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋገጠ!

በኬንያ ባለፉት 24 ስልሳ ሁለት (62) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በሀገሪቱ በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 1,348 ደርሰዋል።

በሌላ በኩል በትላትናው ዕለት ሶስት (3) ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች 405 ደርሰዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ ተጨማሪ 143 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው መረጋገጡን የኬንያ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። አጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 1,888 ደርሷል።

በሌላ በኩል 26 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች አራት መቶ ስልሳ አራት (464) ደርሰዋል። እንዲሁም ባለፉት 24 ሰዓት የ1 ሰው ህይወት በማለፉ የሟቾች ቁጥር ወደ 63 ከፍ ብሏል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia