TIKVAH-ETHIOPIA
#Update 🇪🇹 በወንዶች 5 ሺህ ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት አጠናቀቁ። 1ኛ ጥላሁን ሃይሌ ፣ 2ኛ ሳሙኤል ተፈራ፣ 3ኛ ጌትነት ዋሌ በተከታታይ በመግባት አሸንፈዋል። ሌሎች ውድድሩን የተካፈሉ አትሌቶች ሚልኬሳ መንገሻ 5ኛ፣ አሊ አብዱለመና 10ኛ ሆነው አጠናቀዋል። ቲክቫህ ስፖርት https://t.iss.one/+VvwzStMNcNHmhK0x @tikvahethiopia
#DiamondLeague #Paris2022 🇪🇹
በፈረንሳይ #ፓሪስ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ባረጋ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ፤ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሙክታር እድሪስ በሶስተኛ ደረጃ አጠናቋል።
@tikvahethiopia
በፈረንሳይ #ፓሪስ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ባረጋ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ፤ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሙክታር እድሪስ በሶስተኛ ደረጃ አጠናቋል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#DiamondLeague #Paris2022 🇪🇹 በፈረንሳይ #ፓሪስ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል። በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያዊው ሰለሞን ባረጋ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ፤ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሙክታር እድሪስ በሶስተኛ ደረጃ አጠናቋል። @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#DiamondLeague #Paris2022 🇪🇹
ቪድዮ ፦ አትሌት ሰለሞን ባረጋ ድንቅ አጨራረስ ያሳየበት የ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር !
@tikvahethiopia
ቪድዮ ፦ አትሌት ሰለሞን ባረጋ ድንቅ አጨራረስ ያሳየበት የ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር !
@tikvahethiopia