የበጎ ሰው ሽልማት!
#ETHIOPIA| ለሀገርና ለሕዝብ አርአያነት ያለው ታላቅ ተግባር ያከናወኑ ሰዎችን ዕውቅና የሚሰጠው የበጎ ሰው ሽልማት የ2011 ዓ.ም መርሐ ግብሩን በመጀመር ከግንቦት 2 እስከ ሰኔ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የእጩዎች ጥቆማ እየተቀበለ ነው፡፡
በዚህ መሰረት ጥቆማ የምንቀበለው በስልክ፣ በቫይበር፣ #በቴሌግራም፣ በኋትስአፕ፣ በኢሜይል፣ በፖስታና በግንባር ሲሆን
አድራሻዎቹም፦
√ስልክ፡ 0960-402990 (ቫይበር፣ ቴሌግራምና ኋትስአፕን ጨምሮ)፤
√ኢሜይል፡ [email protected]
√ፖስታ፡ 150035
√በግንባር፤ አዲስ አበባ፣ ለም ሆቴል አካባቢ፣ ማትያስ ህንጻ፣ 5ኛ ፎቅ
በጎ ሠሪዎችን በማክበርና በመሸለም ሌሎች በጎ ሠሪዎችን እናፍራ!
***
የበጎ ሰው ሽልማት የ2011 የሽልማት ዘርፎች፦
1. መምህርነት
2. ሳይንስ (ህክምና፣ ቴክኖሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ምህንድስና፣ ኬሚስትሪ፣ አርክቴክቸር፣ ወዘተ)
3. ኪነ ጥበብ/ሥነ-ጥበብ፣ (በፎቶ ግራፍ ዘርፍ)
4. በጎ አድራጎት (ርዳታና ሰብአዊ አገልግሎት)
5. ቢዘነስና ሥራ ፈጠራ
6. መንግሥታዊ የሥራ ተቋማት ኃላፊነት
7. ቅርስና ባህል
8. ማህበራዊ ጥናት
9. ሚዲያና ጋዜጠኝነት
10. ለኢትዮጵያ እድገት አስተዋጽዖ ያበረከቱ ዳያስፖራዎች

Via #ጋዜጠኛ_ጌጡ_ተመስገን
@tsegabwolde @tikvahethiopia