TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#COVID19

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከአንድ ሚልዮን በልጧል - #WorldoMeters

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአሜሪካ የሟቾች ቁጥር ከ100,000 አለፈ!

እንደ #worldometers መረጃ በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምክንያት የሞቱ ሰዎች 100,103 ደርሰዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በብራዚል የሟቾች ቁጥር ከ25,000 አለፈ!

ብራዚል ውስጥ በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ25,000 ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ414,000 በላይ ሆኖ ተመዝግቧል።

የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ወረርሽኝኑን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሊወሰዱ በሚገባቸው እርምጃዎች ላይ ባሳዩት #ድክመት ከፍተኛ ትችት እየተሰነዘረባቸው ነው።

ባለፉት ሶስት (3) ቀናት ብራዚል ውስጥ በቫይረሱ የተያዙና የሞቱ ሰዎች ብዛት ፦

- ትላንት ግንቦት 19/2012 ዓ/ም የ1,148 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 22,301 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

- ከትላንት በስቲያ ግንቦት 18/2012 ዓ/ም የ1,027 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 15,691 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

- እንዲሁም ግንቦት 17/2012 ዓ/ም የ806 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 13,051 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በአጠቃላይ ባለፉት ሶስት (3) ቀናት ብቻ የ2,981 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 51,043 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

#worldometers
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#AFRICA

አፍሪካ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 131,760 ደርሰዋል። ከነዚህ መካከል 3,814 ሰዎች ሲሞቱ 55,145 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።

3 ከፍተኛ ኬዝ የተመዘገበባቸው የአፍሪካ ሀገራት ፦

- ደቡብ አፍሪካ በቫይረሱ የተያዙ 27,403 ፣ ሞት 577 ፣ ያገገሙ 14,370

- ግብፅ በቫይረሱ የተያዙ 20,793 ፣ ሞት 845 ፣ ያገገሙ 5,359

- አልጄሪያ በቫይረሱ የተያዙ 8,997 ፣ ሞት 630 ፣ ያገገሙ 5,277

#worldometers
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#AFRICA

አፍሪካ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 137,677 ደርሰዋል። ከነዚህ መካከል 3,945 ሰዎች ሲሞቱ 58,225 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።

3 ከፍተኛ ኬዝ የተመዘገበባቸው የአፍሪካ ሀገራት ፦

- ደቡብ አፍሪካ በቫይረሱ የተያዙ 29,240 ፣ ሞት 611 ፣ ያገገሙ 15,093

- ግብፅ በቫይረሱ የተያዙ 22,082 ፣ ሞት 879 ፣ ያገገሙ 5,511

- ናይጄሪያ በቫይረሱ የተያዙ 9,302 ፣ ሞት 261 ፣ ያገገሙ 2,697

#worldometers
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#AFRICA

አፍሪካ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 160,100 ደርሰዋል። ከነዚህ መካከል 4,522 ሰዎች ሲሞቱ 69,327 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።

3 ከፍተኛ ኬዝ የተመዘገበባቸው የአፍሪካ ሀገራት ፦

- ደቡብ አፍሪካ በቫይረሱ የተያዙ 35,812 ፣ ሞት 755 ፣ ያገገሙ 18,313

- ግብፅ በቫይረሱ የተያዙ 27,536 ፣ ሞት 1,052 ፣ ያገገሙ 6,827

- ናይጄሪያ በቫይረሱ የተያዙ 10,819 ፣ ሞት 314፣ ያገገሙ 3,240

#worldometers
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#AFRICA

አፍሪካ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 172,183 ደርሰዋል። ከነዚህ መካከል 4,784 ሰዎች ሲሞቱ 75,830 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።

3 ከፍተኛ ኬዝ የተመዘገበባቸው የአፍሪካ ሀገራት ፦

- ደቡብ አፍሪካ በቫይረሱ የተያዙ 40,792 ፣ ሞት 848 ፣ ያገገሙ 21,311

- ግብፅ በቫይረሱ የተያዙ 29,767፣ ሞት 1,126 ፣ ያገገሙ 7,756

- ናይጄሪያ በቫይረሱ የተያዙ 11,516፣ ሞት 323 ፣ ያገገሙ 3,535

#worldometers
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኮቪድ-19 ባለፋት 24 ሰዓት በአሜሪካና ብራዚል!

እንደ #worldometers መረጃ ባለፉት 24 ሰዓት በአሜሪካ 38,386 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ808 ሰዎች ህይወት አልፏል።

በብራዚል ደግሞ 40,995 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ሲረጋገጥ የ1,103 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ወደ10 ሚሊዮን ተጠግተዋል!

እንደ #worldometers መረጃ በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 9,950,666 ደርሰዋል።

497,896 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን 5,394,019 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአፍሪካ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ670 ሺህ አለፉ!

በአፍሪካ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 670,741 ደርሰዋል ከነዚህ መካከል 14,492 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል ፤ 348,236 ሰዎች አገግመዋል።

ከፍተኛ የሰዎች ቁጥር በቫይረሱ የተያዘባቸው ሦስት ሀገራት ደቡብ አፍሪካ (324,221)፣ ግብፅ (85,771) እንዲሁም ናይጄሪያ (34,854) ናቸው።

እንደ #worldometers መረጃ ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ ባላት የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር አስራ ሁለተኛ (12) ላይ ትገኛለች።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia