TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.9K photos
1.44K videos
208 files
4K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
#BREAKING በሱማሊያ በአንድ ቀን ዘጠኝ (9) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። በሀገሪቱ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 32 ደርሷል- #HornDiplomat @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#CORRECTION

'የሱማሊያ ጤና ሚኒስቴር' በዛሬው ዕለት ሁለት (2) የተለያዩ ሪፖርቶችን አሰራጭቷል። ቀን በነበረው የሚኒስቴሩን መግለጫ ተንተርሶ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በሱማሊያ ዘጠኝ (9) ሰዎች መሞታቸውን ዘግበው ነበር።

ዛሬ ምሽት ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የ24 ሰዓት የሟቾች ቁጥር 3 ብቻ መሆኑን አሳውቋል። በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ በሰጠው ማብራሪያ በማርቲኒ ሆስፒታል ከሞቱት 9 ሰዎች መካከል 1 ሰው ከቫይረሱ ነፃ መሆኑ ሲረጋገጥ አንደኛው በቫይረሱ እንደተያዘ ተረጋግጧል፤ የቀሪዎቹ 7 ሰዎች ውጤት እየተጠበቀ ነው።

በአሁን ሰዓት በሱማሊያ የኮቪድ-19 ሟቾች ቁጥር ሀያ ስድስት (26) ሲሆን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 480 ደረሰዋል፤ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 44 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የሱማሊያ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#CORRECTION

"በዛሬው መግለጫ ላይ 4 አመት እድሜ ተብሎ የተገለጸው 42 አመት በሚል ማስተከከያ እንዲደረግበት ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ (የጤና ሚኒስትር)

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#correction

በዛሬው መግለጫ ላይ ጠቅላላ የተደረገ ላቦራቶሪ ምርመራ ቁጥር 19,857 ሳይሆን 20,770 መሆኑን ከይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን - #EPHI

@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
TIKVAH-ETHIOPIA
በኬንያ ከፍተኛ የሟቾች ቁጥር ተመዘገበ! በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ አስራ ዘጠኝ (19) ሰዎች በኮቪድ-19 ምክንያት ህይወታቸው አለፈ ፤ ይህ እስከዛሬ በ24 ሰዓት ከተመዘገበው ሁሉ ከፍተኛው ነው። በአጠቃላይ በሀገሪቱ የሟቾች ቁጥር 253 ደርሷል። @tikvahethiopiaBot @tsegabwolde
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#CORRECTION

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት 19 ሰዎች በኮቪድ-19 ምክንያት እንደሞቱ ይህም እስካሁን ከተመዘገበው ከፍተኛው እንደሆነ ተገልጾ ነበር።

መረጃው ስህተት እንደሆነና ባለፉት 24 ሰዓት የሞቱ ሰዎች አራት (4) እንደሆኑ የኬንያ ጤና ሚኒስቴር ይቅርታ በመጠየቅ ማስተካከያ አድርጓል።

@tikvahethiopiaBot @tsegabwolde