TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.9K photos
1.44K videos
208 files
4K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#ምክንያትአልሆንም የኮሮና ስርጭትን እገታለሁ!

ኤ.ቲ.ኤም (ATM) ከመጠቀሜ በፊት እና በኃላ እጄን በውሃ እና በሳሙና ወይም በሳኒታይዘር አፀዳለሁ #EPHI #MoH

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኮቪድ-19 ከእሁድ እስከ እሁድ በኢትዮጵያ!

ከነሃሴ 10 ቀን 2012 ዓ/ም እስከ ነሃሴ 17 ቀን 2012 ዓ/ም ድረስ በኢትዮጵያ 11,777 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ 169 ሰዎች ሞተዋል፤ 2,958 ሰዎች አገግመዋል።

የቫይረሱ ስርጭት ስር እየሰደደ፣ የሁላችንንም ቤት እያንኳኳ ነው ፤ አሁንም ለቫይረሱ ስርጭት ' ምክንያት ባለመሆን ' ስርጭቱን ማቆም ባንችል እንኳን የሚጨምርበትን ፍጥነት መቀነስ የሁላችንም ኃላፊነት ነው።

#ምክንያትአልሆንም
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ምክንያትአልሆንም

"ወንዝ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው" --- አንድ (1) ብሎ የጀመረው በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 የሟቾች ቁጥር ዛሬ 709 ደርሷል።

ለራስሽና ለምትወጃቸው ፤ ለራስህ እና ለምትወዳቸው ስትል ይህን አስፈሪ ጊዜ ተሸሽገህ፣ ተጠንቅቀህ ተሻገር / ተሻገሪ!

#ቲክቫህኢትዮጵያ
@TIKVAHETHIOPIA @TIKVAHETHIOPIABOT