TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update ኢትዮጵያ ፖሊ ጂሲኤል በተባለ የቻይና ኩባንያ አማካኝነት ያገኘችውን #የተፈጥሮ_ጋዝ ለዓለም ገበያ ለማቅረብ የሚያስችላትን የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ስምምነት ከጅቡቲ መንግስት ጋር ተፈራረመች፡፡

Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢትዮጵያ ከሶስት አመት ብኋላ እአአ በ2021 የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ውጪ መላክ #እንደምትጀምር በማዕድንና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የነዳጅ ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አስታወቁ። የተፈጥሮ ጋዙ በዓመት እስከ አንድ ቢለዮን የአሜሪካ ዶላር ያስገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅም ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር #ኳንግ_ቱትላም በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ በሶማሌ ክልል የተገኘውን #የተፈጥሮ_ጋዝ የሚያለማው የቻይና ኩባንያ ሲሆን፣ የተፈጥሮ ጋዙ ከኢትዮጵያ ወደ ጅቡቲ የሚጓጓዘው በቱቦ ይሆናል ብለዋል፡፡

Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
የስንዴ ዋጋ📈 የአውሮፓ የስንዴ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ። ሩስያ #በዩክሬን ከወሰደችው ወታደራዊ ዘመቻ በኃላ የስንዴ ዋጋ ከፍተኛ /ሪከርድ በሆነ ሁኔታ ጭምሪ ማሳየቱ ተነግሯል። @tikvahethiopia
የተፈጥሮ ጋዝ ዋጋ📈

የሩስያ የመንግስት የዜና ወኪል በአውሮፓ #የተፈጥሮ_ጋዝ ዋጋ በአንድ ሺህ ኪዩቢክ ሜትር 52 በመቶ ወደ 1,560 ዶላር በላይ መጨመሩን ገልጿል።

ጭማሪው የመጣው #ከዩክሬን_ቀውስ ጋር በተያያዘ ጀርመን አወዛጋቢውን የሩሲያ ጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ካገደች በኋላ መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahethiopia