#FederalPoliceCommission
በጉለሌ ክፍለከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ አገልግሎት ለማግኘት ወደ መስሪያ ቤቱ የሄዱ ተገልጋዮችን ጉዳይ እናስፈጽማለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
በወንጀል ድርጊቱ ውስጥ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ከክፍለከተማ እስከ ወረዳ ከተዘረጋው ሰንሰለት በተጨማሪ ደላሎችም ይገኙበታል ተብሏል፡፡
የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ከተገልጋዮቹ ጋር በመሆን ባደረገው ተከታታይ ክትትል በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት እንዲከፈላቸው የጠየቁትን ገንዘብ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
ህብረተሰቡም በህጋዊ መንገድ ማግኘት የሚችለውን አገልግሎት ገንዘብ በመቀበል በህገ-ወጥ መንገድ አገልግሎት የሚሰጡ የመንግስት አካላትን በማጋለጥ ግዴታውን እንዲወጣ የከተማ አስተዳደሩ ጥሪ አቅርቧል።
የወንጀል ድርጊቱን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃዎች በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ በኩል ለህዝብ ይፋ የሚደረጉ ይሆናል ተብሏል።
ምንጭ፦ #MayorofficeAA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ 300 ሺህ ብር የሚጠጋ ነባሩንና አዲሱን ሐሰተኛ የገንዘብ ኖት መያዙን ኤፍ ቢ ሲ (fbc) ዘግቧል።
ፖሊስ ነባሩን የገንዘብ ኖት ከ2 ተጠርጣሪዎች ሐሰተኛ የሆነ ባለ መቶና ባለ አምሳ 174 ሺህ 350 ብር ይዟል፡፡
ከ1 ግለሰብ ደግሞ ከ200 መቶ ሺህ በላይ ሐሰተኛ አዲሱ ባለ መቶና ባለ ሁለት መቶ የብር ኖት መያዙን ነው የገለጸው፡፡
እንዲሁም ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት 14 ሺህ 800 ሐሰተኛ ባለ መቶ እና ባለ ሃምሳ የአሜሪካ ዶላር ይዟል፡፡
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነር ጄነራል እንዳሻው ጣሰው አሁን በተደረገው የአመራር ምደባ መሰረት ከፌደራል ፖሊስ ኮምሽን ወደ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በሹመት ተመደበው ተዘዋውረዋል።

የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሜጀር ጀነራል ገብረመድህን ፈቃዱን (ወዲ ነጮ) በአገር ክህደት ወንጀል ከነ ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉ ገልፀዋል።
ተጠርጣሪዎቹ ጥቅምት 24/2013 የሰሜን ዕዝ ከማዕከል ጋር የሚኖረው የመገናኛ ሥርዓት እንዲቋረጥ በማድረግ "የህዋሃት የጥፋት ቡድን" ጥቃት እንዲፈፅም አመቻችተዋል ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪም ሜ/ጄኔራል ገብረመድህን በውስጣቸው ቦንቦች እና የሚሳየል መሳሪያዎችን የያዙ 11 ሳጥኖች የግንኙነት መሳሪዎች ናቸው በሚል ሽፋን ወደ ትግራይ ክልል ለመላክ ሲዘጋጅ ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር እጅ ከፍንጅ መያዙ ተገልጿል።
በቁጥጥር ስር የዋሉት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶቻቸው በድምሩ አስራ ሰባት (17) ተጠርጣሪዎች ናቸው።

ዛሬ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት በመሆን የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም "አገር አፍራሽ መረጃ" ያሰራጫሉ ባላቸው ግለሰቦች እንዲሁም በ27 ወታደራዊ ሹማምንት ላይ የመያዣ ትዕዘዝ መውጣቱን አሳውቋል።
* የስም ዝርዝራቸው ከላይ ተያይዟል።

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በአገር ክህደት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ የቀድሞ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን አስታውቋል።
* ተጠርጣሪዎቹ አመራሮች ስማቸው ከነፎቶ ከላይ ተያይዟል።

ሌ/ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳይን ጨምሮ 40 የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሃይል፣ የሀገር መከላከያና የፖሊስ አመራሮች ላይ የመያዣ ትእዛዝ መውጣቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዛሬ አስታውቋል።
አመራሮቹ በሀገር ክህደትና የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲታገቱ በማድረግ ወንጀል ተጠርጥረዋል ተብሏል።
*የመያዣ ትዕዛዛ የወጣባቸው ስም ዝርዝራቸው ከላይ ተያይዟል።

በትግራይ ክልል በመከላከያ ሰራዊት "ሰሜን ዕዝ" እና በተቋማት ጥበቃ ላይ ተሰማርተው በነበሩ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ላይ ድንገተኛ ጥቃት ካደረሱ፣ የሀገር ክህደት ወንጀል ከፈፀመውና ወደ ጎረቤት ሀገር ከሸሹ እንዲሁም የሀገሪቱን ሰላም ለማናጋትና ሀገሪቱን የሽብር ቀጠና ለማድረግ በከፍተኛ ሁኔታ ሲንቀሳቀሱ ነበሩ ካላቸው የህዋሃት ቡድን አባላት መካከል ፦
1ኛ. ሀብቶም ገብረስላሴ ወልዩ፣
2ኛ. መሰለ ታመነ እሸቱ፣
3ኛ. ኮሎኔል መሀመድ በሪሁ ኑር የተባሉ ግለሠቦችን በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማድረግ ከተደበቁበት በጅቡቲ መንግስት በቁጥጥር ስር ውለው በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተጠርጣሪዎችን ተረክቦ ጉዳዩን በህግ አግባብ የሚያጣራ መሆኑን ገልጿል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ስለተፈጠረው ሁኔታ በኮሚሽኑ ማብራሪያ እንዲሰጠው ጠየቀ።
በኮሚሽኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ በአዲስ አበባ ረብሻ መፈጠሩን እና የኮሚሽኑ ቅጥር ግቢ እንደታወከ በማስመሰል የተቀነባበረ የቪዲዮ ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲዘዋወር ነበር።
በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጄይላን አብዲ ለAMN በሠጡት ቃል ፥ ፖሊስ ሁኔታውን እየተከታተለው መሆኑንና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ማብራሪያ እንዲሰጥ መጠየቁን ተናግረዋል፡፡
@tikvahethiopia