TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#NationalExam
ከነገ ሐምሌ 19 ጀምሮ በሚጀምረው ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ከፈተና ደንብ ውጭ ማንኛውም እንቅስቃሴ ካደረጉ / ጥፋት ከፈፀሙ ውጤታቸው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ #ሊሰረዝባቸው ይችላል።
ፈተና በከፊል የሚያሰርዙ ጥፋቶችን አጥፍተው የተገኙ ተፈታኞች ጥፋቱ የተመዘገበባቸው ፈተና ውጤት ብቻ ነው የሚሰረዝባቸው።
ተፈታኞች በፈተናው ወቅት የፈፀሙት ጥፋት ሙሉ በሙሉ ፈተናቸውን እንዲያሰርዝ የሚያደርግ ከሆነ ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ ይሰረዝባቸዋል።
ዝርዝሩን ከላይ ያንብቡ።
@tikvahethiopia