TIKVAH-ETHIOPIA
@tikvahethiopia
1.52M
subscribers
57.6K
photos
1.43K
videos
206
files
3.97K
links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Download Telegram
Join
TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
TIKVAH-ETHIOPIA
#update
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ
#ህዝብ_ተወካዮች
ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ
#ከደቂቃዎች
በኋላ ይጀምራል። ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሚኒስትሮችን ሹመት እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።
@tsegabwolde
@tikvahethiopia