TIKVAH-ETHIOPIA
የኢትዮጵያ እና የጋና ፍልሚያ ! የሀገራችን የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በኃላ የጋና ብሄራዊ ቡድንን ይገጥማል። ግጥሚያው ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረግ #ማጣሪያ ሲሆን በጋና ኬፕ ኮስት በተባለው ስታዲየም ነው የሚደረገው። በቋሚ አሰላለፍ ሀገራችን #ኢትዮጵያን የሚወክሉት ተጫዋቾች የታወቁ ሲሆን እነማን ናቸው የሚለውን በ https://t.iss.one/tikvahethsport/20410 መመልከት ይቻላል።…
#Update
ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የምድባቸውን የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር ያደረጉት ዋልያዎቹ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፈዋል።
ዋካሶ ብቸኛዋን የጋና ብሔራዊ ቡድን ጎል በመጀመሪያው አጋማሽ ማስቆጥር ችሏል።
ዋልያዎቹ በነገው ዕለት አዲስ አበባ እንደሚገቡ ሲጠበቅ ወደ ባህር ዳር በዚሁ ዕለት የሚያቀኑ ይሆናል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቀናት በኋላ ማክሰኞ #ከዙምቧቡዌ አቻቸው ጋር በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ።
More : @tikvahethsport

👍1