TIKVAH-ETHIOPIA
#Election2012 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልል ካርታን ዛሬ ይፋ ያደርጋል። በዛሬው ስነ ስርዓት ላይ የሀገር አቀፍ ፣ የዘጠኙ ክልሎች እንዲሁም የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ክልል ካርታዎች ለዕይታ ይበቃሉ። #ETHIOPIAELECTION @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#Election2012
በዛሬው የምርጫ ክልል ካርታ ይፋ ማድረጊያ ስነ ስርዓት ላይ አቶ ዳውድ ኢብሳ፣ አቶ ጀዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ ዶ/ር ሙሴ ኮንታን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተገኝተዋል።
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በዛሬው የምርጫ ክልል ካርታ ይፋ ማድረጊያ ስነ ስርዓት ላይ አቶ ዳውድ ኢብሳ፣ አቶ ጀዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ ዶ/ር ሙሴ ኮንታን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተገኝተዋል።
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Election2012
ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ፥ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ያደረገው የምርጫ ክልልን እንደገና ማካለል ወይም ማሻሻል አይደለም ብለዋል። ቦርዱ ተበታትኖ የነበረውን የቃላት የካርታ መረጃ በዘመናዊ መልክ አሰናድቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ካርታነት መለወጡን ነው ለመድረኩ ተሳታፊዎች ያስረዱት።

ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ 547 የምርጫን ክልሎች ይፋ አድርጓል!
ትግራይ 38፣ አፋር 8፣ አማራ 138፣ ኦሮሚያ 178፣ ሶማሌ 23፣ ቤኒሻንጉል 9፣ ደቡብ 123፣ ጋምቤላ 3፣ ሀረሪ 2፣ ድሬዳዋ 2 እንዲሁም አዲስ አበባ 23 ለፌደራል ምክር ቤት የምርጫ ክልሎች ይኖራቸዋል።
አሁን ያሉት የምርጫ ክልሎች በ1976 ዓ.ም በደርግ ዘመን የተካሄደውን የህዝብና ቤት ቆጠራ መሰረት በማድረግ በ1985 ዓ.ም መካለላቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ተናግረዋል።
#FBC #EthiopiaElection

የደቡብ፣ የጋምቤላ፣ የሶማሌ እና የቤንሻንጉል ጉሙዝ የምርጫ ክልል ካርታዎች!
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የደቡብ፣ የጋምቤላ፣ የሶማሌ እና የቤንሻንጉል ጉሙዝ የምርጫ ክልል ካርታዎች!
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Election2012
የሀረሪ ክልል፣ የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ክልል ካርታዎች!
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሀረሪ ክልል፣ የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ክልል ካርታዎች!
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Election2012
ሲዳማ በክልልነት ለምን አልተካተተም ?
በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የምርጫ ክልልን ይፋ ማድረጊያ ስነ-ስርዓት ላይ ለምን 'ሲዳማ በክልልነት' እንዳልተካተተ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረሱ አቶ በቀለ ገርባ ጠይቀው ነበር።
ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል፦
"የሲዳማ የክልልነት ጥያቄን በተመለከተ ምርጫ ቦርድ ስራውን ጨርሷል። የስልጣን ርክክቡ ተፈጽሞ ፤ ሲዳማ ክልል መሆኑ formalize ካልተደረገ ፤ ለፓርላማ መቀመጫ ቆጥረን ማቅረብ አይጠበቅብንም። ብናደርግም ስህተት ነው"

#COVID19
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ሰራተኞቹ ለዛሬ ከቤታቸው ሆነው እንዲሰሩ አድርጓል። መስሪያ ቤቱ ከውሳኔው ላይ የደረሰው ለቦርዱ ቴክኒካዊ ድጋፍ ከሚሰጡ የውጭ ሀገር ባለሙያዎች መካከል አንድ ግለሰብ የቫይረሱ ምልክቶች ስለታዩበት ነው።

ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቴክኒክ ድጋፍ የሚሰጡ በርካታ የውጭ ሀገር ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተሰምቷል። በሀገር ውስጥ የቀሩትም ቢሆኑ በቤታቸው እንዲሰሩ ድርጅቶቻቸው ውሳኔ ማሳለፋቸው ታውቋል።
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#EthiopiaElection
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የዕጩዎች_ምዝገባ_እና_የምርጫ_ክልል_ቢሮዎችን_መከፈት_አስመልክቶ_የተሰጠ_መግለጫ.pdf
133.7 KB
#EthiopiaElection
የዕጩዎች ምዝገባ እና የምርጫ ክልል ቢሮዎችን መከፈት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ !
@tikvahethiopia
የዕጩዎች ምዝገባ እና የምርጫ ክልል ቢሮዎችን መከፈት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ !
@tikvahethiopia
#EthiopiaElection
- በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር
- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
- በድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር
- በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
- በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና
- በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከዛሬ የካቲት 08 እስከ የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. የዕጩ ምዝገባ ይከናወናል።
በሌላ በኩል ፦
- በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
- በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
- በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
- በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልላዊ መንግሥት እና
- በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከየካቲት 5 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ለዕጩዎች ምዝገባ የሚውሉ ቁሳቁሶች እየተጓጓዙ ሲሆን እስከ የካቲት 14 ድረስ የዕጩዎች ምዝገባ አስፈጻሚዎች ሥልጠና ተሰጥቶ ይጠናቀቃል።
ከየካቲት 15 ጀምሮ እስከ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የዕጩዎች ምዝገባ የሚከናወንበት ጊዜ ነው።