የቀን ማስተካከያ፦
#StopHateSpeech በዚህ ሳምንት የሚደረጉት መድረኮች ላይ የቀን ማስተካከያ ተደርጓል። በዚህም መሰረት፦
√#ረቡዕ የጉዞ መነሻ ከሀዋሳ፣ወልቂጤ፣ ከአርባ ምንጭ፣ ከወ/ሶዶ ከተሞች --- #ደብረ_ብርሃን ይታደራል።
√ሀሙስ - ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ጋር ውይይት ይደረጋል።
√አርብ - ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ጋር ውይይት ይደረጋል።
√ቅዳሜ - መቐለ ዩንቨርስቲ ልዩ ዝግጅት ተዘጋጅቷል።
አዲስ ነገር...👇
በዚህ ዘመቻ ላይ በወጣቶች ብቻ የተመሰረተ የሙዚቃ ባንድ ይቀላቀለናል፤ በረቂቅ ሙዚቃም ፍቅር እና ሰላምን ይሰብካሉ። እንዲሁም በሴቶች ላይ ስለሚነገሩ እና ስለሚሰነዘሩ የጥላቻ ንግግሮች ግንዛቤ ለመስጠት #መራሂት እና #ያንቺ_ንቅናቄ በሴቶች ላይ የሚሰሩ ቡድኖች አብረውን ይጓዛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#BringBackOurGirls
#WhereAreTheStudents
#WeWantThemBack
#WeWantAnswers
እህቶቻችን የት ናቸው?
አንተስ ብትሆን፤ አንቺስ ብትሆኚ?
ይህ የሰብዓዊነት ጉዳይ ነው!
#መራሂት #MERAHIT
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#WhereAreTheStudents
#WeWantThemBack
#WeWantAnswers
እህቶቻችን የት ናቸው?
አንተስ ብትሆን፤ አንቺስ ብትሆኚ?
ይህ የሰብዓዊነት ጉዳይ ነው!
#መራሂት #MERAHIT
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
የ10 ዓመት ህጻን ልጁን የደፈረው አባት በ9 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን የካማሽ ከተማ አስ/ር ፖሊስ አስታወቀ! የካማሽ ዞን ማረሚያ ቤት የሥራ ባልደረባ የሆነው ዋ/ሳጅን በላይ ታየ የገዛ ልጁን የ10 ዓመት ህጻን አስገድዶ የደፈራት መሆኑን የካማሽ ከተማ አስ/ር ፖሊስ መምሪያ አቤቱታ መቀበል መመርመር ዋና ስራ ሂደት ባለቤት ዋ/ኢ/ር ቃበታ መልካ ገልፀዋል፡፡ ግለሰቡ ነዋሪነቱ ካማሽ ከተማ 02 ቀበሌ…
ይቁም!
"የገዛ ልጁን ደብድቦ የደፈረን አባት ያውም የህግ አስከባሪ የሆነው ሰው በ9 አመት ብቻ መቅጣት አስተማሪ ነው ? ለ10 ዓመቷ ህፃን የዘላለም ጠባሳ የሰጣት ሰው 9 ዓመት ብቻ መቅጣት ተገቢ ነው ? ይህን አስነዋሪ ተግባር እስከመቼ ነው የምናባብለው ?" - #መራሂት