"መንግስት ጊዜ #በማራዘም ፖለቲካዊ ቀውሱን ሊወጣው እንደማይችለው ተገንዝቦ... በየአካባቢው ቁጥራቸው #እየተበራከቱ የመጡትን የጎበዝ አለቆችና ታጣቂዎችን በህግ አግባብ #ሊያስታግሳቸው ይገባል።" ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና
@tsegabwolde @tikvahethiopia
https://telegra.ph/የህዝብና-ቤት-ቆጠራው-መራዘም-ለምርጫው-ወሳኝም-ስጋትም-መሆኑ-ተገለፀ-03-23
@tsegabwolde @tikvahethiopia
https://telegra.ph/የህዝብና-ቤት-ቆጠራው-መራዘም-ለምርጫው-ወሳኝም-ስጋትም-መሆኑ-ተገለፀ-03-23
Telegraph
የህዝብና ቤት ቆጠራው መራዘም ለምርጫው ወሳኝም ስጋትም መሆኑ ተገለፀ
አራተኛው አገር አቀፍ የህዝብና ቤት ቆጠራ ጊዜ መራዘም በቀጣይ ዓመት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ምርጫ ወሳኝ ቢሆንም ስጋትም ያለው መሆኑን አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው ፓርቲዎች ገለፁ። የፓርቲዎቹ አመራሮች እንደገለፁት፤ መጋቢት መጨረሻ ላይ ለማካሄድ ታስቦ የነበረውና ብዙ ዝግጅት ሲደረግበት የቆየው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ ጊዜ መራዘም በሚቀጥለው ዓመት ለሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ በተጨባጭ መረጃ ላይ ተመስርቶ…
#COVID19
ሱማሌ ክልል ከጅቡቲ ፣ ከሱማሊያ እና ከኬንያ ሰፊ ደንበር ሽፋን የሚዋሰን በመሆኑ በሞያሌ፣ በደወሌና በሱማሊላንድ በኩል የሚገቡ ዜጎች #እየተበራከቱ መምጣት ጋር ተያይዞ በክልሉ የኮሮና ቫይረስ እንዳይሰራጭ #ሥጋት ፈጥሯል።
የክልሉ ጤና ቢሮ ሥጋቱን ለመቀነስ እንዲሁም ህብረተሰቡ ራሱን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቅ የማስተማርና የማስገንዘብ ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን 'ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ' ተናግሯል።
ክልሉ አስር (10) ለይቶ ማቆያዎችን አዘጋጅቶ ከአንድ ሺህ 200 በላይ ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ማድረጉንም አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia