TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.4K photos
1.47K videos
209 files
4.04K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ቅሬታ...

"ፀግሽ ከሮፍናን ኮንሰርት እየተመለስኩ ነው። ቦታ ሞልቷል ብለው #አባረሩን። በጣም #ያሳዝናል!"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀሰት ነው‼️

ይህን መሰሉ ስራ መስራት በእውነት እጅጉን #ያሳዝናል። እኚህም እህቶቻችን ልክ እንደኛው ወዳጅ፣ ጓደኛ፣ ቤተሰብ አላቸው፤ ይህን መጥፎ ድርጊት ስንፈፅም ይደነግጡ ይሆን? ይረበሹ ይሆን? ብለን ማሰብ አለመቻላችን እጅግ በጣም ያሳዝናል። Like እና comment እንዲሁም share የምታደርጉ ሰዎች ደግሞ ማጣራት መቻል አለባችሁ፤ የመጥፎ ድርጊት ተባባሪ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ያሳዝናል

ከትናንት ጀምሮ በሲዳማ ዞን በተፈጠረው #ግጭት በተለይ በሞርቾ እና በሃገረ ሰላም ከተሞች #ከሞቱት መካከል አብዛኛዎቹ #ታዳጊ ወጣቶች መሆናቸውን የጀርመን ራድዮ ነዋሪዎችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሶሪያ #PEACE😢ከአመታት በፊት ይህቺ ምድር ማንም እንዲህ ወደ ፍርስራሽነት ትቀየራለች ብሎ አልገመተም፤ግን ሆነ! ሶሪያ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቿን አጣች፤ በሚሊዮኖች ተወልደው ካደጉበት ሀገር ተሰደዱ!! ጦርነቱ ዛሬም አላባራም ዛሬም ሰው ይሞታል!! #ያሳዝናል! #ልብ_ይሰብራል! ሶሪያውያን ይህ ከመሆኑ በፊት ከስሜታዊነት ወጥተው፤ በሰከነ መንገድ ተረጋግተው ተነጋግረው ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ሰቆቃ ባልመጣ ነበር። ማስተዋልን የመሰለ #ጥበብ ከየት ይመጣ ይሆን?

መገንባት እንደማፍረስ ቀላል አይደለም!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia