ለተፈናቀሉ ዜጎችን ለመርዳት የባንክ ሂሳብ⬇️
ከቤኒሻንጉል ጉሙዝና ከምስራቅ ወለጋ ዞን አጎራባች ወረዳዎች #የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመርዳት የባንክ ሂሳብ ተከፈተ፡፡
ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ካማሺ ዞን እና በምስራቅ ወለጋ ዞን ስር በሚገኙ አጎራባች ወረዳዎች ውስጥ የፀጥታ ችግር መፈጠሩ ይታወሳል፡፡
በዚህም ምክንያት ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉና ከ70 ሺ በላይ ዜጎች ከንብረትና ቄያቸው መፈናቀላቸው ይነገራል፡፡
እነዚህን የተፈናቀሉ ዜጎች ለመርዳት የባንክ ሂሳብ መከፈቱን ኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በድረ ገፁ አስፍሯል፡፡
ድጋፍ ለማድረግም በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 937719፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000259030138፣ በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000072131111 መጠቀም እንደሚቻል ተነግሯል፡፡
ከአራት ቀናት በላይ በእግራቸው በመጓዝ ነቀምቴ ከተማ የገቡት ተፈናቃዮች በአሁኑ ሰዓት በመምህራን፣ በቴክኒክና ሙያ፣ በነርሲንግ ኮሌጆችና በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተጠልለዋል፡፡
#የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች የምግብና አልባሳት #ድጋፍ እያደረጉላቸው እንደሆነም ተነግሯል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር FM 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update ለአካባቢያቸው ሰላም መጠናከር ከመንግሥት ጎን በመቆም የድርሻቸውን እንደሚያበረክቱ #የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ በከተማዋ የኃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ቄሮዎችን ያሳተፈ #የሰላም ውይይት ተካሂዷል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia