መልካም ዕድል!
🇪🇹ሃጎስ ገ/ህይወት
🇪🇹ዮሚፍ ቀጀልቻና
🇪🇹አንዳምላክ በልሁ
ሐጎስ የግሉ ምርጥ ሰዓት 26፡48.95 ነው፤
አንዳምላከ የግሉ ምርጥ ሰዓት 26፡53.15 ነው፤
ዮሚፍ የግሉ ምርጥ ሰዓት 26፡49.99 ነው፤
ኡጋንዳዊው ጆሹዋ 26፡49.94፣ ኬንያውያኑ ኪፕሩቶ 26፡50.16፣ ኮሪዮ 27፡29.40፣ ካናዳዊው አህመድ ሙሃመድ 27፡02.35 አሜሪካ ኬንያዊው ኮሪር 27፡20.18 አላቸው፡፡ ቢሆንም የኛ ልጆች ሁሉንም ይበልጧቸዋል፡፡
እስከ አሁን አገራችን:-
በ2 ወርቅ፣
በ4 ብር፣
በ1 ነሃስ ከአለም 5ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
ድል ለኢትዮጵያ!
Via #EAF
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#EAF
ዛሬ ጥቅምት 03/2013 በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን አሸኛኘት ይደረግለታል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዛሬ ጥቅምት 03/2013 በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን አሸኛኘት ይደረግለታል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
PHOTO : 2ኛው የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ የቶኪዮ ተሳታፊ ቡድን ጃፓን ገባ።
ቡድኑ ትላንት ምሽት ወደ ቶኪዮ፣ ጃፓን የተጓዘ ሲሆን #ቶኪዮ በሰላም ደርሷል።
በድኑ ቶኪዮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ፦
- ዶ/ር ሂሩት ካሳው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር፣
- ኮ/ር ደራርቱ ቱሉ የኢአፌ ፕሬዝዳንት፣
- የኢትዮጵያ ኦምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ
- የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ዋና ፀሀፊ አቶ ዳዊት አስፋው
- ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር
- ዶ/ር በዛብህ ወልዴ የኢአፌ አቃቤ ንዋይ የአትሌቲክስ ቡድን መሪ ኤርፖርት ተገኝተው ለቡድኑ አቀባበል አድርገውለታል።
#EAF #DrFethWeldesenbet
@tikvahethiopia