TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.43K videos
206 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የ2019/20 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል። #TIKVAH_SPORT

የስፖርት ገፃችንን ጎብኙ👇
https://t.iss.one/joinchat/AAAAAFb8M0pNEZTiGM68rg
#BREAKING

አቶ ኢሳያስ ጅራ በሴካፋ ተሹመዋል !

የኢትዮጵያ እግር ካስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በሴካፋ ሁለተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን አሁን ተሹመዋል። በአዲሱ ሹመት መሰረት የታንዛንያው ዋሌስ ካራይ ፕሬዝዳንት ሆነው ሲሾሙ የደቡብ ሱዳኑ ፍራንሲስ አሚን ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል።

#TIKVAH_SPORT

@tikvahethsport
የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ ለሆናችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ:: በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

#TIKVAH_ETHIOPIA
#TIKVAH_SPORT
#TIKVAH_MAGAZINE