This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መሸፈን
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋልና ክሮሺያን ጨዋታ ሲመለከት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) እንዲያደርግ ሲታዘዝ 😷
ማስክ ለጤናችን!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጠናቀቅ #1
በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሲባል በሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው በከፊል የመጫን ዕገዳ ከዛሬ ጀምሮ መነሳቱ ተገልጿል።
የፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን የአዋጁ ጊዜ መጠናቀቁን በማስመልከት ዕገዳው የተነሳ መሆኑን ዛሬ ለአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮው በላከው ደብዳቤ አሳውቋል።
ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ተሽከርካሪዎች በከፊል የመጫን ዕገዳው በመነሳቱ በወንበራቸው ልክ በመጫን ተጠቃሚዎችን 'በመደበኛው ታሪፍ' የሚያስከፍሉ ይሆናል።
አሽከርካሪዎች ፣ ረዳቶች እና ተገልጋዮች የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ አስገዳጅ መሆኑን በመገንዘብ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።

ጳጉሜ 1/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1፦
#Somali
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 769 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 7 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 542 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 22 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ የተያዙት፦
- 5 ከአሶሳ ከተማ መናኸሪያ
- 7 ከጾሬ ስደተኛ መጠለያ
- 1 ከማኦ ኮሞ ጉራስምቦላ ስደተኛ መጠለያ
- 6 ከደቡስ ኬላ
- 3 ከሸርቆሌ ስድተኛ መጠለያ
#Amhara
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 7,802 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 84 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከባህር ዳር)
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 23 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 21 ከሰ/ወሎ ዞን
- 13 ከጎንደር ከተማ
- 9 ከባህር ዳር ከተማ
- 6 ከምዕ/ጎንደር ዞን
- 6 ከደ/ጎንደር ዞን ይገኙበታል።
#Tigray
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,957 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 41 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በቫይረሱ ከተያዙት መካከል 31 ሰዎች ከማህበረሰቡ የተገኙ ናቸው።
#Oromia
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 4,022 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 506 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 269 ከምስራቅ ሸዋ
- 51 ከዱከም ከተማ
- 46 ደ/ምዕ/ሸዋ
- 28 ከፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
- 25 ከሰሜን ሸዋ
- 20 ከሰበታ ከተማ
- 13 ከሞጆ ከተማ
- 10 ከምስራቅ ሀረርጌ
- 8 ከአምቦ ከተማ
- 8 ከቢሾፍቱ ከተማ ይገኙበታል።
@tikvahethiopiaBOT

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ሟቾች ቁጥር ከ900 አለፈ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 25,158 የላብራቶሪ ምርመራ 1,206 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ21 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 531 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 58,672 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 918 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 21,307 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 25,158 የላብራቶሪ ምርመራ 1,206 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ21 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 531 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 58,672 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 918 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 21,307 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ጳጉሜ 1/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦
#SNNPRS
በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2,401 የላብራቶሪ ምርመራ ሰላሳ ሰባት (37) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከወላይታ ዞን - በህክምና ማዕከል የነበሩ የ80 ዓመት ወንድ)
በቫይረሱ የተያዙት፡-
- ከጋሞ ዞን 9 (6 ከጋጮባባ ፣2 ከምዕራብ አባያ እና 1 ከቁጫ)፣
- ከዳውሮ ዞን 7 (6 ከማረቃ እና 1 ከተርጫ ከተማ)፣
- ከወላይታ ዞን 7 (2 ከሶዶ ዙሪያ፣ 2 ከአረካ ከተማ፣ 1 ከሶዶ ከተማ ፣ 1 ከገሱባ እና 1 ከኪንዶ ኮይሻ )፣
- ከጌዴኦ ዞን 5 ( 3 ከጨሉቅቱ፣ 1 ከዲላ ከተማ እና 1 ከኮቾሬ)፣
- ከሃዲያ ዞን 3 ( 3ቱም ከሾኔ ከተማ)፣
- ከከምባታ ጠምባሮ ዞን 3 ( 3ቱም ከዱራሜ ከተማ)፣
- ከቤንች ሸኮ ዞን 2 ( 2ቱም ከሸኮ ወረዳ) ፣
- ከኮንሶ ዞን 1 ( ከካራት ዙሪያ) ናቸው።
#DireDawa
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 375 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 38 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሁሉም ሰዎች ናሙናቸው ከማህበረሰቡ ውስጥ የተሰበሰበ ነው።

WHO ስለኮሮና ቫይረስ ክትባት!
ለኮቪድ-19 መከላከያ የሚሆን ደህንነቱ የተረጋገጠና ውጤታማ የሆነ ክትባት በስፋት ጥቅም ላይ ለማዋል እስከ መጭው የአውሮፓውያን አመት አጋማሽ ላይደርስ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል።
ሰዎች ክትባቱ ፈጥኖ ሊደርስልን ነው የሚለውን ጉጉትና ተስፋ በልክ እንዲያደርጉ የጤና ባለስልጣናት እየመከሩ ይገኛሉ።
በጤና ላይ አደጋ የማያስከትልና በደንብ ውጤት የሚያመጣ ክትባት እንደዚሁ በይድረስ ይድረስ ተቻኩሎ መስራት የሚሆን አይደለም፤ጊዜ ይጠይቃልም ብለዋል።
የዓለም ጤና ድርጅት ክትባት ፍለጋው በተገቢው መንገድ የማከናወኑ ሂደት በደንብ እየተካሄደ እንደሆነ እየገለፀ ነው።
ከስድስት እስከ ዘጠኝ የሚደርሱ ክትባቶች በአሁኑ ጊዜ በሶስተኛ ምዕራፍ የሰው ሙከራ ደረጃ ላይ እንደሚገኙም አመልክቷል።
በእነዚህ በጥንቃቄ በተዘጋጁት ሙከራዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተሳተፉ መሆናቸው የWHO ቃል አቀባይ ማርጋሬት ሃሪስ ገልፀዋል።
የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ከመፈቀዱ በፊት የጤና ስጋት የማያስከትልና ቢያንስ በሙከራው ከሚሳተፉት 50 በመቶውን ከቫይረሱ መከላከል መቻሉ መረጋገጥ አለበት ሲሉ አሳስበዋል።
አያይዘው በተጨባጭ ያለውን ሁኔታ ካየን ከመጭው የአውሮፓውያን 2020/2021 አጋማሽ በፊት ክትባት ለህዝብ መስጠት ይጀመራል ብለን አንጠብቅም ብለዋል።
ከዚህ ባለፈም ቃል አቀባይ ማርጋሬት ሃሪስ ለቬኦኤ እንደተናገሩት መንግስታት ክትባት መቼ በአጣዳፊ ሁኔታ ወይም ለአጠቃላይ ጥቅም እንደሚያውሉ WHO አይነግራቸውም የየራሳቸውን ውሳኔ መውሰድ አለባቸው ሲሉ ተናግረዋል። ነገር ግን ይህን ወረርሽኝ ድራሹን የሚያጠፋ ክትባት እየደረሰ ነው ብሎ ለህዝብ ያልሆነ ተስፋ መስጠት እንደማይገባ እናስጠነቅቃለን ማለታቸውን #ቪኦኤ ዘግቧል።
@tikvahethiopia

የዓለም ጤና ድርጅት ቃል አቀባይ ዶ/ር ማርጋሬት ሀሪስ ፦
"ደግመን ደጋግመን እንደምንናገረው ማንም ቢሆን ክትባት ይህን ሁሉ ችግር ይፈታል ወይም የሆነ ተአምረኛ መድሃኒት ይገኛል በሚል ቁጭ ብሎ አንዳች የአስማት መፍትሄ ሊጠብቅ አይገባውም።
አሁን ማድረግ የሚገባን የቫይረሱን መዛመት ሊገቱ የሚችሉ ተግባራት ቋሚ ልማድ አድርገን ያለማቋረጥ መፈፀም ነው፤ እነዚህም እጆችን መታጠብ፣ በአካል አለመቀራረብና የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎችን ማድረግ ነው።"
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"ደግመን ደጋግመን እንደምንናገረው ማንም ቢሆን ክትባት ይህን ሁሉ ችግር ይፈታል ወይም የሆነ ተአምረኛ መድሃኒት ይገኛል በሚል ቁጭ ብሎ አንዳች የአስማት መፍትሄ ሊጠብቅ አይገባውም።
አሁን ማድረግ የሚገባን የቫይረሱን መዛመት ሊገቱ የሚችሉ ተግባራት ቋሚ ልማድ አድርገን ያለማቋረጥ መፈፀም ነው፤ እነዚህም እጆችን መታጠብ፣ በአካል አለመቀራረብና የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎችን ማድረግ ነው።"
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ተወሰነ!
አራዳ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሥራት ጋዜጠኞች እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ውሳኔ አስተላልፏል።
ፖሊስ በተደጋጋሚ መረጃ አቀርባለሁ በሚል ቀጠሮ እንዲሰጠው ቢጠይቅም በተሰጠው ቆጠሮ አለኝ ያለውን መረጃ ማቅረብ አልቻለም።
በመሆኑም ፍርድ ቤቱ በላይ ማናዬ ፣ ሙሉጌታ አንበርብር ፣ ምስጋናው ከፈለኝ እና ዮናታን ሙሉጌታ በእያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቁ ወስኗል።
ምንጭ፦ አስራት ቴሌቪዥን

እናመሰግናለን!
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በዓለም ላይ ከተከሰተበት ጊዜ በኃላ ግንባር ቀደም ተሰላፊ ሆነው የሰዎችን ሕይወት ለመታደግ የራሳቸውን ሕይወት አደጋ ላይ የጣሉት የጤና ባለሞያዎችን እናመሰግናለን።
በዓለማችን ይህ ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ 7,000 የሚሆኑ የጤና ባለሞያዎች ሕይወታቸው እንዳለፈ አሚነስቲ ኢንተርናሽናል በቅርቡ ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል፡፡ በአፍሪካም ከ400 ያላነሱ የጤና ባለሞያዎች በዚህ ወቅት ሌሎችን ለመጠበቅ ሲሉ መስዋዕት ሆነዋል፡፡
ወደ ሀገራችን ስንመጣም ወቅታዊ የአሀዝ መረጃ ባይኖርም በመቶዎች የሚቆጠሩ የጤና ባለሞያዎች በኮቪድ 19 ተይዘዋል፡፡ መያዝ ብቻም አይደለም በሞያቸው ህዝባቸውን ሲያገለግሉ ህይወታቸው ያለፈም የጤና ባለሞያዎች ጭምር አሉ፡፡
በትግራይ ክልል ጤና ቢሮ በኮሮና ቫይረስ መረጃ ትንተናና ትንበያ ክፍል በመስራት ላይ እያሉ በቫይረሱ ተይዘው ህይወታቸው ያለፈው ዶ/ር ፍሳሃየ አለምሰገድ እንዲሁም በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባልደረባ የነበሩት ነርስ አምበሳአውድም ዮሃንስ በቅርቡ በወረርሽኙ ምክንያት ያጣናቸው የህክምና ባለሞያዎች ናቸው፡፡
የህክምና ባለሞያዎችን ስናመሰግናቸው ግን በቃላት ወይም ከወራት አንዱን ቀን መርጠን ብቻ ሳይሆን ዕለት ዕለት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እያደረግን ራሳችንን እያዳንን ለእነርሱም ምክንያት ባለመሆን ጭምር መሆን ይገባዋል፡፡
እየተጠነቀቅን እናመሰግናችኀለን!
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ጳጉሜ 2/2012 ዓ/ም

አውስትራሊያ የኢኮኖሚ ውድቀት አጋጠማት!
አውስትራሊያ ከሃያ ዘጠኝ (29) አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢኮኖሚ ድቀት እንዳጋጠማት ይፋ ማድረጓን ኤስ ቢ ሴስ ሬድዮ ዘግቧል።
ከባለፈው ጁን ወር ጀምሮ የነበረው የሶስት (3) ወር የመረጃ ውጤትም ያሳየው የአገር ውስጥ ምርት እድገት በሰባት በመቶ ዝቅ ማለቱን ነው።
የመጀመሪያው የኢኮኖሚ እድገት ማሽቆልቆል የታየው ባሳለፍነው ማርች ወር ሲሆን ይህውም 0.3 በመቶ ነበር፡፡
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሁለተኛው ዙር ማእበል ኢኮኖሚውን በከፍተኛ ደረጃ እንደጎዳውም የቅርብ ጊዜው ውጤት ማመላከቱን ከኤስ ቢ ኤስ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

አርቲስት ንብረት ገላው (እከ) በኮሮና ቫይረስ ተይዞ በየረር ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገለት እንደሚገኝ 'ታዲያስ አዲስ' ለተባለ የሬድዮ ፕሮግራም ተናግሯል።
አርቲስቱ 'ከሞት የተረፍኩት በእግዚአብሔር ተዓምር ነው ፤ እንደእድል ታመው በሽታውን በቀላሉ የተቋቋሙ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን በሽታው እጅግ በጣም ገዳይ ፣ አድካሚ ፣ በመንግስት ህክምና አገልግሎት ማግኘት ካልተቻለ በግል ህክምና በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ የሚወጣበት በጣም ከባድ በሽታ ነውና ሁሉም ሰው መዘናጋቱን ትቶ ይጠንቀቅ' ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አርቲስቱ 'ከሞት የተረፍኩት በእግዚአብሔር ተዓምር ነው ፤ እንደእድል ታመው በሽታውን በቀላሉ የተቋቋሙ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን በሽታው እጅግ በጣም ገዳይ ፣ አድካሚ ፣ በመንግስት ህክምና አገልግሎት ማግኘት ካልተቻለ በግል ህክምና በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ የሚወጣበት በጣም ከባድ በሽታ ነውና ሁሉም ሰው መዘናጋቱን ትቶ ይጠንቀቅ' ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጠናቀቅ #1 በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሲባል በሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው በከፊል የመጫን ዕገዳ ከዛሬ ጀምሮ መነሳቱ ተገልጿል። የፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን የአዋጁ ጊዜ መጠናቀቁን በማስመልከት ዕገዳው የተነሳ መሆኑን ዛሬ ለአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮው በላከው ደብዳቤ አሳውቋል። ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም የሕዝብ ትራንስፖርት…
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጠናቀቅ #2
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለአምስት (5) ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠናቀቁን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ቀድሞ ወደነበረበት መመለሱን ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ዘግቧል።
ሀገር አቋራጭ አውቶብሶች ከትላንት ጀምሮ በወንበር ልክ መጫን መጀመራቸው የተገለፀ ሲሆን ተሳፋሪዎች ከአዋጅ በፊት ሲከፈሉ በነበረው ታሪፍ ልክ ይከፍላሉ ተብሏል።
የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ከአዋጁ በፊት ሲከፈል ከነበረው ታሪፍ ጭማሪ ማስከፈል እንደማይችሉ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለአምስት (5) ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠናቀቁን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ቀድሞ ወደነበረበት መመለሱን ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ዘግቧል።
ሀገር አቋራጭ አውቶብሶች ከትላንት ጀምሮ በወንበር ልክ መጫን መጀመራቸው የተገለፀ ሲሆን ተሳፋሪዎች ከአዋጅ በፊት ሲከፈሉ በነበረው ታሪፍ ልክ ይከፍላሉ ተብሏል።
የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ከአዋጁ በፊት ሲከፈል ከነበረው ታሪፍ ጭማሪ ማስከፈል እንደማይችሉ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጠናቀቅ #2 የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለአምስት (5) ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠናቀቁን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ቀድሞ ወደነበረበት መመለሱን ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ዘግቧል። ሀገር አቋራጭ አውቶብሶች ከትላንት ጀምሮ በወንበር ልክ መጫን መጀመራቸው የተገለፀ ሲሆን ተሳፋሪዎች ከአዋጅ በፊት ሲከፈሉ በነበረው ታሪፍ ልክ ይከፍላሉ…
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጠናቀቅ #3
በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ በወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍና የመጫን አቅም መመሪያ ላይ ማሻሻያ መደረጉን ኤፍቢሲ ዘግቧል።
ማሻሻያው ፦
- ሚኒባስ ፣ የአንበሳ አውቶብስ ፣ ሸገር እና ሀይገር ባሶች በወንበራቸው ልክ እንዲጭኑ ተወስኗል።
- የሚኒባስ ታክሲዎች ከኋላ ባለው መቀመጫ ከ2 ሰው በላይ መጫን አይችሉም።
- ባለ ሶስት እና ባለ አራት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎች እስከ ሹፌሩ 3 ሰው መጫን ይችላሉ።
- ቀላል ባቡር የመጫን አቅም ወደ 75 በመቶ ክፍ እንዲል ተደርጓል።

በአዲስ አበባ ከተማ የሚኒባስ ታክሲ ታሪፍ ላይ ማስተካከያ ተደርጎበታል ፤ ዝርዝር መረጃውን (ማስተካከያውን) ከላይ ባለው ምስል ተመልከቱ!
@TIKVAHETHIOPIABOT
@TIKVAHETHIOPIABOT
#AddisAbaba
ከተፈቀደው ሰው በላይ መጫን ከ1 ሺህ ብር ጀምሮ ከታሪፍ በላይ ማስከፈል 1 ሺህ 500 ብር ጀምሮ እንደሚያስቀጣ የአ/አ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል።
ይህንም ለመቆጣጠር ከትራፊክ ፖሊስ በዘለለ የፖሊስ እና የፀጥታ አካላት ተሰማርተዋል።
ህብረተሰቡ ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉና ትርፍ የሚጭኑትን ለመጠቆም የሚጠቀምበት የስክል ቁጥር በቅርቡ ይፋ ይደረጋል መባሉን ከኤፍ ቢ ሲ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ከተፈቀደው ሰው በላይ መጫን ከ1 ሺህ ብር ጀምሮ ከታሪፍ በላይ ማስከፈል 1 ሺህ 500 ብር ጀምሮ እንደሚያስቀጣ የአ/አ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል።
ይህንም ለመቆጣጠር ከትራፊክ ፖሊስ በዘለለ የፖሊስ እና የፀጥታ አካላት ተሰማርተዋል።
ህብረተሰቡ ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉና ትርፍ የሚጭኑትን ለመጠቆም የሚጠቀምበት የስክል ቁጥር በቅርቡ ይፋ ይደረጋል መባሉን ከኤፍ ቢ ሲ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ጋዜጠኛ ሳይመን ማርክስን ጨምሮ 10 ሰዎች ወደ መቐለ እንዳሄዱ ታገዱ!
የብሉምበርግ ፣ ኒውዮርክ ታይምስ እና ለቪኦኤ እንግሊዘኛ የሚፅፈው ፍሪላንስ ጋዜጠኛ ሳይመን ማርክስን ጨምሮ ሌሎች አስር (10) የሚደርሱ ሰዎች ወደ መቐለ እንዳይሄዱ ታገዱ።
ጋዜጠኛውን ጨምሮ አስር (10) የሚደርሱት ሰዎች ወደ መቐለ ለመሄድ ቦሌ አየር ማረፊያ ቢገኙም በፀጥታ አካላት እንዳይጓዙ እንደታገዱ ተሰምቷል።
ጋዜጠኛ ሳይመን ማርክስ ወደ መቐለ ሊጓዝ የነበረው ጳጉሜ 4 በትግራይ ክልል የሚደረገውን 6ኛውን ክልላዊ ምርጫ ለመዘገብ እንደነበር ተገልጿል።
Via Elias Meseret (Associated Press)

#UPDATE
ወደ መቐለ እንዳይሄዱ ከታገዱት ሰዎች መካከል ' የአውሎ ሚዲያ ' ጋዜጠኞች ይገኙበት እንደነበር የአውሎ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው አረጋግጦልናል።
ጋዜጠኞቹ ወደ መቐለ ሊጓዙ የነበሩት ጳጉሜ 4 የሚደረገውን ክልላዊ ምርጫ ለመዘገብ ነበር።
ወደ መቐለ ከተማ እንዳሄዱ ከማገድ በተጨማሪ ጋዜጠኞቹ ተይዘው እቃዎቻቸው ተወስዶ አሁን እንደተለቀቁ የአውሎ ዋና አዘጋጅ ገልፆልናል።