#GERD 🇪🇹 #ItsMyDam
- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛው ዙር የውሃ ሙሌት እየተከናወነ ያለው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን እኤአ በ2015 በመሪዎቻቸው አማካኝነት በሱዳን ካርቱም በፈረሙት የመርህ ስምምነት መሰረት ነው።
- ኢትዮጵያ የመርህ ስምምነቱን መሰረት በማድረግ የግድቡን የግንባታ ደረጃ ተከትላ የውሃ ሙሌቱን ማከናወኗን ትቀጥላለች። በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የ18 ነጥብ 5 ቢሊዮን ኪውቢክ ሜትር ውሃ ሙሌት ተጀምሯል እንጂ አልተጠናቀቀም ብለዋል።
- የ2ኛው ዓመት የውሃ ሙሌት ነሃሴ መጨረሻ ላይ የጠናቀቃል።
- ታላቁ የኢትዮጰያ ህዳሴ ግድብ ባለፈው ዓመት ክረምት 4 ነጥብ 9 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ይዟል፤ በዘንድሮው ክረምት ደግሞ 13 ነጥብ 5 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የሚይዝ ይሆናል።
#EngineerGedionAsfaw
@tikvahethiopia