#update
📌የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ገና #አልተወሰነም፡፡
📌የ10ኛ ክፍል ማለፊያ ዉጤት እስከ ዓርብ ጳጉሜን 2/13/2010 ዓ.ም #ይፋ ይደረጋል፡፡
@tsegawolde @tikvahethiopia

ማስታወሻ ለተማሪ ወላጆችና ለተማሪዎች!
(ትምህርት ሚኒስቴር)
- ትምህርት ቤቶች ለ2013 የትምህርት ዘመን ከነሃሴ 20 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎችን መመዝገብ ይችላሉ።
- ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩበት ቀን #አልተወሰነም፤ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩበት ቀን በቀጣይ ተወስኖ ይፋ ይደረጋል።
- በምን አይነት መልኩ ትምህርት መጀመር አለበት በሚለው ዙሪያ የተለያዩ አማራጮችን ለማመላከት ውይይት እየተደረገ ሲሆን ውሳኔ ሲያገኝ ይገለፃል።
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጊዜን በተመለከተ በቅርብ የሚገለፅ ሲሆን ተማሪዎች ራሳቸውን እያዘጋጁ ይቆዩ ተብሏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia