#update ብራዚል⬆️
ብራዚል #እስረኞች አንድ መፅሃፍ አንብበው ሲጨርሱ ከእስር ዘመናቸው አራት ቀን ያህል እንዲቀነስ የሚያደርግ ህግ ተግባራዊ አድርጋለች። መፅሃፍቶቹን በትክክል ስለማንበባቸው ለማረጋገጥ ለእያንዳንዱ መፅሃፍ #summary እንዲፅፋ ይደረጋል።
📌ይህ ህግ ለሃገራችን እንደመልካም ተሞክሮ ቢወሰድ ብዙ ነገሮችን መቀየር ይችላል።
©ኤርሚያስ ቶኩማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ሰሞኑን ከባሕር ዳሩ ግድያ ጋር በተያያዘ የተያዙ #እስረኞች ብቻቸውን #ጨለማ ክፍል ውስጥ እንደታሰሩና አያያዛቸውን ኢሰብዓዊ መሆኑን #ጠበቃቸው ገልጠዋል፡፡ ጠበቃ #ኄኖክ_አክሊሉ ደንበኞቻቸውን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ማቆያ ክፍል ትናንት ከጎበኙ በኋላ ክፍሉ በጣም ጠባብና ቀዝቃዛ መሆኑን ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል፡፡ ከክፍሏ የሚወጡት በ24 ሰዓት አንዴ ብቻ ነው፡፡ ቤተሰብና ወዳጅ እንዳይጎበኛቸው ተከልክለዋል፡፡ ጠበቃው የወከሏቸው ታሳሪዎች በሪሁን አዳነ (አሥራት ሜዲያ)፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ መርከቡ ኃይሌ (ባላደራ ም/ቤት) እና ማስተዋል አረጋ (የቀድሞ የገቢዎች ሚንስቴር ባልደረባ) ናቸው፡፡
Via #wezema
🗞ቀን ሰኔ 26/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #wezema
🗞ቀን ሰኔ 26/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia