This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ የዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ነው።
❌ አካል ጉዳተኞችን እንደተረጂ ማየት ትክክል አይደለም!
❌ አካል ጉዳተኞችን በህክምና እንዴት ማስተካከል ወይም ማከም እንደሚቻል ብቻ ማሰብ ትክከለኛ አመለካከት አይደለም!
#ዓለም_አቀፍ_የአካል_ጉዳተኞች_ቀን ዘንድሮ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለ29ኛ ጊዜ እና በዓለም ለ30ኛ ጊዜ “የአካል ጉዳተኞችን መሪነትና ተሳትፎ ለማረጋገጥ አካታች፣ ተደራሽ እና ዘላቂ ድህረ ኮቪድ-19 ዓለምን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ እየተከበረ ይገኛል።
#ጤናማቃላት #ኢሰመኮ #ሁሉንምያካተተ
@tikvahethiopia