#update ኢንጅነር ታከለ ኡማ⬆️
ህብረተሰቡን ያሳተፈ #አዲስ የቤት ልማት ፕሮጀክት ተግባራዊ ይደረጋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ ያለውን የግብአት እጥረት ለመፍታት የሚያስችሉ አማራጮችን በመጠቀም እስከ ጥቅምት 30 ድረስ ተጠናቀው ለነዋሪዎች በፍጥነት እንዲተላለፉም #አሳስበዋል።
◾️ም/ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ #ቦሌ_ሀያት ሳይት በግንባታ ላይ ያሉ የ40/60 ቤቶችን የግንባታ አፈፃፀም #ተዘዉዋረዉ ተመልክተዋል።
©የአዲስ አበባ ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia