#update ከሁለት ሺ በላይ ምሁራንን የሚያሳትፈው የመጀመሪያው የአማራ ክልል የምሁራን መማክርት ጉባኤ በባህር ዳር ከመስከረም 9 እስከ 10 እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ የመማክርት ጉባኤው በክልሉ እና በአገሪቷ በሚታዩ #ማህበራዊ፣ #ፖለቲካዊና #የኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ሳይንሳዊ ጥናቶችን በማቅረብ ተወያይቶ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል፡፡
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጋምቤላ . . . ኦሮሚያ
" በአካባቢው #ሰላም አስፍኛለሁ " - የሀገር መከላከያ ሰራዊት
ይህ ከጋምቤላ ወደ ሸበል ደንቢዶሎ የሚወስደው መንገድ ላለፉት 3 ዓመታት በፀጥታ ችግር ተዘግቶ ቆይቷል።
በዚህም ምክንያት ፤ ዜጎች ከፍተኛ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ችግር ሲገጥማቸው ነበር።
አሁን ላይ ግን ሀገር መከለከያ ሰራዊት መንገዱ ለኅብረተሰቡ አገለግሎት መስጠት እንዲችል የሰላም ማስከበር በመስራት መንገዱ እንዲከፈት ማድረጉን አሳውቋል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት " በቀጠናው የተሰጠኝን የሰላም ማስከበር ግዳጅ በአግባቡ በመወጣት በአካባቢው ሰላም አስፍኛለሁ " ብሏል።
ማኅበረሰቡ በስፋት የሚገናኝበት እንዲሁም የገበያ ትሥሥሩን የሚያጠናክርበት መንገድ ዳግም በሰላም መደፍረስ እንዳይዘጋ የመንግሥት ኃላፊዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የመከላከያ ሰራዊቱ አስገንዝቧል።
በዚህ ቀጠና ባለፉት 3 ዓመታት በነበረው ግጭት ሕዝቡ ክፉኛ የተጎዳ ሲሆን በተለይ የመንገዱ መዘጋት በሕዝቡ #የኢኮኖሚያዊ እና #ማኅበራዊ ሕይወት ላይ ከፍተኛ ቀውስ አስከትሏል።
#GambellaPressSecretariat
@tikvahethiopia