በትግራይ ክልል ለሚደረገው 6ኛው ክልላዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ከነሐሴ 15/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት ይካሄዳል።
ረቡዕ ነሃሴ 6/2012 ዓ/ም የተጀመረው የፖለቲካ ፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ በመጪው ነሐሴ 29 ቀን የሚጠናቀቅ ይሆናል።
ጳጉሜ 4 ቀን 2012 ዓ/ም የድምፅ መስጫ ዕለት ሲሆን አጠቃላይ የምርጫ ውጤቱ መስከረም 3 ቀን 2013 ዓ/ም ለህዝብ ይገለፃል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ነሃሴ 10/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1 ፦
#Amhara
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 5,877 የላብራቶሪ ምርመራ 93 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከጎንደር ከተማ)
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 18 ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን
- 14 ከደ/ወሎ ዞን
- 13 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 11 ከባህር ዳር ከተማ
- 9 ከአዊ ብ/ሰብ ዞን
- 7 ከሰ/ወሎ ዞን ይገኙበታል።
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 547 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- 1 ከኩርሙክ ወረዳ
- 3 ከካማሽ ወረዳ
#Afar
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 415 የላብራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 85 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በአፋር ፦
- 415 በቫይረሱ የተያዙ
- ያገገሙ 191
#Oromia
ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 3537 ሲሆን 185 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የስምንት (8) ሰዎች ህይወት አልፏል።
አጠቃላይ በኦሮሚያ ፦
- 2,953 በቫይረሱ የተያዙ
- 35 ሞት
- 939 ያገገሙ
#Tigray
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,145 ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 82 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል (ከመቐለ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል)
አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 1,770 በቫይረሱ የተያዙ
- 13 ሞት
- 809 ያገገሙ
#Somali
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 260 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 9 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል።
- 9 ጅግጅጋ

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 982 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,769 የላብራቶሪ ምርመራ 982 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ19 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 322 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 29,876 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 528 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 12,359 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,769 የላብራቶሪ ምርመራ 982 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ19 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 322 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 29,876 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 528 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 12,359 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነሃሴ 10/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2 ፦
#SNNPRS
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በደቡብ ክልል በተደረገው 849 የላብራቶሪ ምርመራ 26 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ 13 ሰዎች አገገመዋል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 13 ከጋሞ ዞን (7 ከአርባ ምንጭ፣ 3 ከቁጫ፣ 1 ከሰላምበር፣ 1 ከቦንኬና፣ 1 ከካምባ ወረዳዎች)
- 5 ከወላይታ ዞን (ሁሉም ከወላይታ ሶዶ ከተማ)
- 4 ከጉራጌ (3 ከአበሽጌና 1 ከወልቂጤ)
- 3 ከስልጤ ዞን (2 ከወራቤ፣ 1 ከአዘርነት ብርበሬ)
- 1 ከጎፋ ዞን
#DireDawa
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 332 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 10 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሰቡ በተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።
አጠቃላይ በድሬዳዋ፦
- 680 በቫይረሱ የተያዘ
- 18 ሞት
- 592 ያገገሙ
#Sidama
በሲዳማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 772 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 53 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ የአንድ (1) ሰው ህይወት አልፏል ፤ 3 ሰዎች አገግመዋል።
አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 658 በቫይረሱ የተያዙ
- 12 ሞት
- 143 ያገገሙ

ዳሳሽ መዳፎች - በሰለሞን ሙጬ
ዳሳሽ መዳፎች የተባለው እና በ332 ገጽ የተዘጋጀው አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ሊውል ነው።
በአዲስ አበባ የጀርመን ድምጽ ( ዶቼ ቬለ ) ራዲዮ ወኪል በሆነው ጋዜጠኛ ሰሎሞን ሙጬ የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ እውነተኛ ታሪክ ነው።
ጋዜጠኛው የመንግስት ሰራተኛ በነበረበት ወቅት ያለምንም ፍርሃት ሙስናን ለመዋጋት ያደረገው ተጋድሎ ፍጹም አስተማሪ ነው።
የሀገር ፍቅር፣ የሥራ መውደድ፣ የቤተሰብ ምንነትና እንዴት መታነጽ ፣ ፍቅር ፣ ወጣትነት ዕድሜ በረከት በሚገባ ተዳስሰውበታል።
ጋዜጠኛው የኢትዮጵያዊያንን በተለይም በጎንደርና አካባቢው በ2008/9 የነበረውን ተጋድሎ ከአገዛዝ በየዕለቱ መዝግቦ በማስቀመጥ በመጽሐፉ ዋና አምድ አድርጎ ከትቦታል።
በተጨማሪም የአወዛጋቢውን የ ENN Tv ከምስረታ እስከ መክሰም ድረስ ያለውን እውነታ በሚገባ ተንትኖ ጽፎታል።
ከፍ ሲል በጠቅላላው የኢትዮጵያን የቤተሰብ ፣ የማኅበረሰብ፣ የታሪክ እና የፖለቲካ ውቅር በየታሪኮች ጣልቃ በተረዳው እና ባሰባሰበው መረጃ እያጣቀሰ ለመተንተን ሞክሯል።

ችሎት!
ኦሮሚያ ፖሊስ በኢዴፓ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል በሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው ላይ የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ በፍርድ ቤት ተፈቀደለት።
የፖሊስን ጥያቄ ዛሬ ረፋድ የችሎት ውሎው የተመለከተው የቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ፤ ሰባት የምርመራ ቀናትን መፍቀዱን የኢዴፓ ፕሬዝዳንት አቶ አዳነ ታደሰ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

የትግራይ ክልል ምርጫ ኮሚሽን ‘ሃራ ስርዓት ምህዳር’ ከሚሰኝ ድርጅት ጋር መራጮች የሚመዘገቡበት እና ድምጻቸውን የሚሰጡበት መተግበሪያ በጋራ እያበለጸጉ ይገኙሉ።
ይህ መተግበሪያ ለመጀመርያ ጊዜ ትናንት በመቐለ ሙከራ ተደርጎበታል። መራጮች ሞባይል ላይ በሚጫነው መተግበርያ [አፕ] የሚመዘገቡ ሲሆን፤ አንድ መራጭን ለመመዝገብ ከ30 እስከ 50 ሰከንዶች ብቻ በቂ መሆናቸውን የ‘ሃራ ስርዓት ምህዳር’ ወኪል ኃ/ስላሴ ሊላይ ለBBC ተናግረዋል።
መራጮች ለመመዝገብ ኢንተርኔት እንደማያስፈልገው የተጠቀሰው መተግበሪያው ፤ መራጮች ድምጽ እንዲሰጡ እንዲያስችል ተደርጎ የተሰራ መሆኑም ተጠቁሟል። የመተግበሪያው የድምጽ አሰጣጥ ስርዓት ደግሞ በሚቀጥለው እሁድ ሙከራ ይደረግበታል ሲሉ አቶ ኃ/ስላሴ ሊላይ ተናግረዋል።
ይህ መተግበሪያ በምርጫ ዕለት አንድ መራጭ ብቻውን ወደ ምስጢራዊ የድምጽ መስጫ ቦታ ገብቶ ከወረቀት ንክኪ ነጻ በሆነ መልኩ በታብሌት በመታገዝ ‘በዲጂታል ኮሮጆ’ ድምጹን እንዲሰጥ ያስችላል ሲሉ አቶ ኃ/ስላሴ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ BBC

TIKVAH-ETHIOPIA
ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6 ስርጭቱ ተቋረጠ! ዛሬ ጥዋት ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6 በመከላከያ ሰራዊት አባላት እንዲዘጋ በመደረጉ ስርጭቱም ሙሉ በሙሉ መቋረጡን ለማወቅ ችለናል። በጉዳዩ ላይ የጣቢያው ሰራተኞች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለፁት ይህ እርምጃ በምን ምክንያት ሊወሰድ እንደቻለ የምናውቀው ነገር የለም ብለዋል። ጉዳዩን ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አሳውቀናል ምላሽም በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን ሲሉ…
#WogetaFM
በቀን 08/12/2012 ዓ/ም በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ስርጭቱ እንዲቋረጥ የተደረገው ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6 ዛሬ ወደ ስራ መመለሱን /ስርጭቱን መጀመሩን የሬድዮ ጣቢያው ሰራተኞች አሳውቀውናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በቀን 08/12/2012 ዓ/ም በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ስርጭቱ እንዲቋረጥ የተደረገው ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6 ዛሬ ወደ ስራ መመለሱን /ስርጭቱን መጀመሩን የሬድዮ ጣቢያው ሰራተኞች አሳውቀውናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብር ሥንቆጥር ጥንቃቄ እያደረግን!
ባንክ ውስጥ አገልግሎት የምንጠቀም ሰዎች እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል። ከላይ በቪድዮ የምትመለከቱት አንድ ባንክ ቤት ውስጥ በቲክቫህ ኢትዮጵያ አባል የተቀረፀ ነው። ለሁላችንም መማሪያ ይሆነን ዘንድ አጋርተነዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባንክ ውስጥ አገልግሎት የምንጠቀም ሰዎች እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል። ከላይ በቪድዮ የምትመለከቱት አንድ ባንክ ቤት ውስጥ በቲክቫህ ኢትዮጵያ አባል የተቀረፀ ነው። ለሁላችንም መማሪያ ይሆነን ዘንድ አጋርተነዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#FDREDefenseForce
በሶማሊያ አሚሶም ሰላም ማስከበር የሴክተር ሶስት 6ኛው ዙር የሠላም አስከባሪ ዘማቾች በአዲሱ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጅ እና የሰራዊት ግንባታ በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ሂሳዊ እይታ በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ውውይት አካሂደዋል።
በውይይቱ ወቅት የሴክተር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል አለሙ አየነ ሠራዊቱ የህገ-መንግስቱ ጠባቂና የዜጎች ሃብት እንጂ መንግስታት እና ፓርቲዎች በተቀያየሩ ቁጥር የሚቀያየር እና የሚበተን ሃይል እንዳልሆነ ገልፀዋል። ሰራዊቱ በፖለቲካ ፓርቲዎች እና በድርጅቶች በሚራመዱ አስተሳሰቦች ሰለባ እንዳይሆንም መጠንቀቅ እንዳለበት አስገንዝበዋል።
እኛ እንደ ሰራዊት የድርጅቶችና የፓርቲዎች ርዮት አለም ሃሳብ ተሸካሚዎችና አራማጆች ሳንሆን ፣ ከማንኛውም ፖለቲካ ድርጅት #ነፃ በመሆን በህገ መንግስቱ መሰረት በህዝብ ተመርጦ ወደ ስልጣን የመጣን ሃይል የማክበርና የመደገፍ እንጂ በሃይል መሳሪያ ታጥቆ ህገ መንግስቱን ለማፍረስ እና አገርን ስጋት ላይ የሚጥል ሃይል ካለ ተቀባይነት የለውም ሲሉ አሳስበዋል።
ምንጭ፦ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት

በቀጣዮቹ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ለማሻሻያ ሥራ ሲባል የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል!
ነገ ማክሰኞ ነሐሴ 12 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ረፋዱ 4፡00 ድረስ ፡-
• በአዲሱ ገበያ፣በሰሜን ማዘጋጃ፣ በላዛሪስት ትምህርት ቤት፣ በሩፋኤል ቤተ-ክርስትያን ፣ በገርጂ ኮንደሚኒየም በኢምፔሪያል ሆቴል፣ በገርጂ ጤና ጣቢያ፣በዳችያ ቀለም፣ በገርጂ አንበሳ ጋራዥ እና አካባቢዎቻቸው፤
• በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 8፡30 ድረስ ቦሌ መድሃኒዓለም ቤተ-ክርስትያን፣ በአያት ሆስፒታል፣ በብራስ ሆስፒታል፣ በሚሊኒየም አዳራሽ፣በቦሌ ሚኒ፣በጎላጎል፣ በቺቺኒያ፣በቦሌ ሚሊኒየም፣በሳሚት ኮንደሚኒየም እስከ በፍየል ቤት፣በጊዮርጊስ ቤተ-ክርስትያን እና አካባቢዎቻቸው፤
እንዲሁም ረቡዕ ነሐሴ 13 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ፡-
• በዘነበወርቅ ቶታል፣በአለርት ሆፒታል፣ በገርጂ ዩኒቲ ኮሌጅ፣ በቦሌ ሆምስ፣ በቦሌ ሲቪል አቬሽን፣ በጎሮ አለማየሁ ህንፃ፣ በጃክሮስ፣ በተወካዮች ምክር ቤት እና አካባቢዎቻቸው፣
• በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ረፋዱ 9፡00 ድረስ በራስ ደስታ ሆስፒታል፣በእየሩሳላም ሆቴል፣ በእምቢልታ ሆቴል፣ በእንቁላል ፋብሪካ እና አካባቢዎቻቸው፣
በተጨማሪም ሀሙስ ነሐሴ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ረፋዱ 4፡00 ድረስ ፡-
• በኢትዮ-ፕላስቲክ፣ በየነገው ሰው ትምህርት ቤት፣ በ17/24 ታክሲ ማዞርያ፣ በአዲሱ የወጣቶች ማዕከል ስታዲየም እና አካባቢዎቻቸው፣
• በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ በቦሌ መድሀኒያለም ቤተ-ክርስትያን፣ በአያት ሆስፒታል፣በብራስ ሆስፒታል፣ በሚሊኒየም አዳራሽ፣በቦሌ ሚኒ እና አካባቢዎቻቸው።
ከወዲሁ አስፈላጊ ጥንቃቄ አድርጉ!
@tikvahethiopia

#ONLF36
የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር ከትላንት በስቲያ በጅግጅጋ ከተማ ሰላሳ ስድስተኛ (36) ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል።
በምስረታ ክብረ በዓሉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ የሱማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ ሙሀመድ ፣ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የሌሎች ፓርቲ ተወካዮች ተገኝተው ነበር።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር ከትላንት በስቲያ በጅግጅጋ ከተማ ሰላሳ ስድስተኛ (36) ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል።
በምስረታ ክብረ በዓሉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ የሱማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ ሙሀመድ ፣ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የሌሎች ፓርቲ ተወካዮች ተገኝተው ነበር።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኦሮሚያ በ24 ሰዓት 224 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል!
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ3,843 የላብራቶሪ ምርመራ 224 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 59 ሰዎች ከፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
- 39 ሰዎች ከዱከም ከተማ
- 16 ሰዎች ከምስራቅ ሀረርጌ
- 15 ሰዎች ከሱሉልታ
- 14 ሰዎች ከሰሜን ሸዋ
- 11 ሰዎች ከገላን
- 10 ሰዎች ከቢሾፍቱ ከተማ ይገኙበታል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ3,843 የላብራቶሪ ምርመራ 224 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 59 ሰዎች ከፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
- 39 ሰዎች ከዱከም ከተማ
- 16 ሰዎች ከምስራቅ ሀረርጌ
- 15 ሰዎች ከሱሉልታ
- 14 ሰዎች ከሰሜን ሸዋ
- 11 ሰዎች ከገላን
- 10 ሰዎች ከቢሾፍቱ ከተማ ይገኙበታል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ችሎት!
በእነ ጃዋር መሐመድ መዝገብ የቅድመ ምርመራ ጉዳያቸው እየታየ ካሉ 14 ተጠርጣሪዎች መካከል 5ቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው በምርመራ መረጋገጡን ኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ገልጿል።
ዛሬ ሰኞ ከሰዓት ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ ጃዋር "ትላንት ማታ አልተኛሁም። በከፍተኛ ሁኔታ ታምሜ ነው ያለሁት። እስካሁን ማስታገሻ መውሰድ አልቻልኩም" ሲሉ ለችሎት ተናግረዋል። በግል ሀኪማቸው ህክምና ማግኘት ይችሉ ዘንድም ጥያቄ አቅረበዋል።

#UPDATE
አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ ስምንት (8) ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ዛሬ ቀጠሮ ይዞ የነበረ ቢሆንም አቶ ጃዋር መሀመድ አሞኛል ብለው በችሎት በተደጋጋሚ መውጣትና መግባት የምስክር ሂደቱን ስለሚያስተጓጉል በሚል ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
አቶ ጃዋር መታመማቸውን ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ አቅርበው ንፋስ ለማግኘት ከችሎት ወጥተው የነበረ ሲሆን ዐቃቤ ህግ የምስከሮቹን ጭብጥ እያስመዘገበ ባለበት በድጋሚ ወደ ችሎት ገብተዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ ይህ ወጣ ገባ ሁኔታ የዐቃቤ ህግ የምስክር ሂደትን ያስተጓጉለዋል በሚል ለነሃሴ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
አቶ ጃዋር መሃመድ ልጄን እና ባለቤቴን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ላግኛቸው እንዲሁም ከጤናቸው ጋር በተያያዘ የግል ሃኪሜን እንዲያየኝ ይፈቀድልኝ ብለው አቤቱታ አቅርበዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ የአቶ ጃዋር ጤና ሁኔታ ባለው የህክምና አሰጣጥ ህክምና እንዲያገኙ እንዲደረግ እንዲሁም ወጪውን ሸፍነው ከልጃቸውና ከባለቤታቸው ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ እንዲገናኙ እንዲመቻችላቸውና የጤናቸው ሁኔታ ታይቶ ተገቢው ክትትልና ድጋፍ እንዲደረግላቸው አዟል፡፡
https://telegra.ph/JawarMohammed-08-17
Via Tarik Adugna (FBC)

ለልጆቼ እጠነቀቃለሁ!
ልጆች የቡሄ በዓልን ቤት ውስጥ እንዲያከብሩ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ይከላከሉ!
(ጤና ሚኒስቴር እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት)

ነሃሴ 11/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1 ፦
#Amhara
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 4,962 የላብራቶሪ ምርመራ 83 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከደ/ወሎ ዞን ደሴ ሆስፒታል)
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 21 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 18 ከምዕ/ጎንደር ዞን
- 12 ከደሴ ከተማ
- 10 ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን
- 6 ከደ/ወሎ ዞን
- 5 ከጎንደር ከተማ ይገኙበታል።
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 495 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 7 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- 1 ሰው ከማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ
- 1 ሰው ከጉባ ወረዳ
- 1 ሰው ከአሶሳ ህዳሴ ኤርፖርት
- 1 ሰው ከአሶሳ ከተማ፣ 2 ሰዎች ከሰዳል ወረዳ፣ 1 ሰው ከካማሽ ከተማ ናቸው።
#Oromia
ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 3,843 ሲሆን 224 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በኦሮሚያ ፦
- 3,117 በቫይረሱ የተያዙ
- 35 ሞት
- 979 ያገገሙ
#Tigray
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,253 ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 192 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል።
አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 1,962 በቫይረሱ የተያዙ
- 14 ሞት
- 832 ያገገሙ
#Somali
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 309 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 35 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል።
- 35 ጅግጅጋ