አሳዛኝ ዜና‼️
በጣና ሃይቅ በደረሰ የጀልባ #መገልበጥ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይዎት አለፈ። ጀልባዋ ከባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ሰቀለጥ ከተባለ ቦታ ወደ ደቅ ደሴት ዘጠኝ መንገደኞችን አሳፍራ ስትጓዝ እንደነበረ ከጣና ሃይቅ ትራንስፖርት ድርጅት የተገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በአደጋው ሳቢያም የዘጠኝ ሰዎች ህይዎት ማለፉን ድርጅቱ ገልጿል። እስካሁን የአንድ ሰው አስከሬን የተገኘ ሲሆን፥ የቀሪ ስምንት ሰዎችን አስከሬን የማፈላለጉ ስራ እየተሰራ ነው ተብሏል።
የአደጋውን መንስኤ የሚያጣራ መርማሪ ቡድን ወደ ስፍራው መላኩንም ድርጅቱ አስታውቋል። አደጋው ዛሬ ንጋት 11፡00 ላይ ሳይደርስ እንዳልቀረም አብመድ ዝግቧል።
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update በኮንግ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በተከሰተ የባቡር #መገልበጥ አደጋ በትንሹ 24 ሰዎች #መሞታቸው ተሰምቷል። ከሟቾች መካከል አብዛኛዎቸ ህጻናት ናቸው ተብሏል። በካሳይ ገዛት በደረሰው አደጋ ከ30 በላይ ሰዎችም አካላዊ ጉዳት እንደደረሰባቸው ነው የተጠቆመው። የእቃ ማጓጓዣ ባቡሩ ሰዎችንም አሳፍሮ ሲጓዝ አደጋው የደረሰ ሲሆን በርካታ ተሳቢዎቹ ወደ ወንዝ መግባታቸውን ፖሊስ ገልጿል።
Via ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia