አሳዛኝ ዜና! ኢትዮጵያውያን ስደተኖችን አሳፍራ ወደ የመን ስታመራ የነበረች ጀልባ መስጠሟን የተመድ ባለስልጣናት ገልጸዋል።
ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት እንዳስታወቀው ጀልባዋ ረቡዕ ጧት በኤደን ባህረ ሰላጤ አካባቢ የሰጠመች ሲሆን፥ ጀልባዋ ላይ ከነበሩት ውስጥ የ46 ተሳፋሪዎች ህይወት ማለፉ ነው የተገለጸው።
በአደጋው ህይወታቸውን ያጡትም 37 ወንዶች እና 9 ሴቶች ሲሆኑ 16 ሰዎች ደግሞ እስካሁን የገቡበት አልታወቀም።
ከቦሳሶ ወደብ የተነሳችው ጀልባዋ 100 ያህል ስደተኞችን አሳፍራ ወደ የመን ስታመራ የነበር መሆኑን የነፍስ አድን ስራ ላይ የተሰማሩ ሰራተኞች ገልጸዋል።
ተጨናንቀው የተጫኑት እነዚህ ስደተኞቹ የአደጋ ጊዜ መንሳፈፊያ ጃኬትም ለጉዞው ያልተዘጋጀላቸው መሆኑ ተመላክቷል።
ምንጭ፦ ተመድ እና BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አስደንጋጭ! ጆሶን ከዱቄት እና አብሲት ጋር በመቀላቀል እንጀራ ጋግረው ለግለሰቦች እና ድርጂቶች ሲሸጡ ነበር የተባሉት ባልና ሚስት በእስራት እንዲቀጡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት ውሳኔ አሳለፈ።
በአራዳ ክፍለከተማ በቀበሌ 07 /08 በተለምዶ ዘበኛ ሰፈር እየተባለ በሚጠራ አካባቢ በቤት ቁጥር 801 የሚኖሩት ባልና ሚስቱ አቶ ሰናይ አበራ እና ወ/ሮ ሰሚራ አማን በሶስት ክስ ማለትም የጸና ንግድ ፍቃድ ሳይኖር እንጀራ መጋገር፣ መነገድ ፣ ለሰው ደህንነት አደጋ የሆነ ጀሶ የተቀላቀለበት እንጀራ ጋግሮ ለግለሰብና ለድርጅት በመሸጥ ፣
ከቆጣሪ ውጪ ከኤሌትሪክ መስመር ሃይል በጋራ ስርቆት ወንጀል በመፈጸም ክስ ቀርቦባቸዋል። አቶ ሰናይ አበበ አራተኛ እና አምሰተኛ ለብቻቸው በቀረበባቸው ክስ ለፖሊስ ጥቆማ የሰጡ ምስክሮችን ለምን ጠቆማችሁ በሚል በማስፈራራትና በመዛት ወንጀል በመፈጸም ክስም ተመስርቶባቸዋል።
በተከሳሾቹ ላይ የሰውም ሆነ የሰነድ ማስረጃ የቀረበ ሲሆን፥ ጉዳዩን የመረመረው ፍርድ ቤቱም አንደኛው ተከሳሽ በአራቱም ክስ ጥፋተኛ በማለት በሰባት አመት ጽኑ እስራትና በ10 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተቀጥተዋል።
ሁለተኛ ተከሳሽ ወ/ሮ ሲመራ በበኩላቸው ነፍሰጡር ሆና በማረሚያ ቤት በመውለዷ እና የስድስት ወር ህጻን በማጥባት ላይ የምትገኝ በመሆኑ በማቅለያነት ተይዞላት በአንድ አመት ከስምንት ወራትና በ1 ሺህ 200 ብር እንድትቀጣ ፍርድ ቤቱ ወስኗል።
ምንጭ፦FBC

ተጠናቀቀ! የ12ኛ ክፍል(የዩኒቨርሲቲ መግቢያ) ሀገር አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቋል።
ፈተናው ታርሞ የሚያልቅበትን እንዲሁም ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ቀን ተከታትዬ አሳውቃችኋለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፈተናው ታርሞ የሚያልቅበትን እንዲሁም ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ቀን ተከታትዬ አሳውቃችኋለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ ዋናው ግቢ! በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ ተማሪዎች መንግስት ለጠይቅናቸው ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ ይስጠን በማለት ከደቃቂዎች በፊት ተቃውሞ ሲያሰሙ ነበር።
ከግቢው እንደተገኘው መረጃ ተማሪዎቹን ለመበተን የፌደራል ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ ተጠቅሟል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከግቢው እንደተገኘው መረጃ ተማሪዎቹን ለመበተን የፌደራል ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ ተጠቅሟል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአምቦ ዩኒቨርሲቲው መምህር ስዩም ተሹመ የተገኘ መረጃ...
ዶ/ር አብይ አህመድ እና ፕ/ት #ኢሳያስ_አፈወርቂ #በአቡ_ዲያቢ ተገናኝተው ተወያይተዋል።
================================
ከአንድ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባልደረባ ባገኘሁት መረጃ መሰረት፣ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ትላንት የአልጄርሱን ስምምነት ለመቀበል ያሳለፈው ውሳኔ የኢትዮጲያ መንግስት በተናጠል የወሰደው እርምጃ አለመሆኑን ለመረዳት ችያለሁ። ከዚያ ይልቅ፣ የኢትዮጲያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከኤርትራው ፕረዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በአቡ ዲያቢ ተገናኝተው ተወያይተዋል።
ጠ/ሚ አብይ በሳውዲ አረቢያ ያደረጉትን ጉብኝት ካጠናቀቁ በኋላ ወደ አቡ-ዲያቢ ተጉዘው እንደነበር ይታወሳል። በተመሳሳይ ወቅት የኤርትራው ፕረዜዳንት “ለሕክምና” በሚል ሰበብ ወደ አቡ-ዲያቢ ማቅናታቸው ይታወሳል። ከላይ የጠቀስኩት የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባልደረባ እንደነገረኝ ከሆነ ሁለቱ መሪዎች በአቡ-ዲያቢ ተገናኝተው መክረዋል።
በመሆኑም የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርሱን ስምምነት ለመቀበል የወሰነው በተናጠል ሳይሆን በቅድሚያ ከኤርትራ መንግስት ጋር በመነጋገር የተወሰደ እርምጃ ነው።

ከጅማ ዩኒቨርሲቲ(ዋናው ግቢ)...
"ሀይ ፀግሽ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ከመስጠት ይልቅ ሰላማዊ ሰልፍ ያደረጉትን በመምታት እና አስለቃሽ ጭስ በመጠቀም በትኗል። ብዙ ልጆች ወደ ሆስፒታል ሄደዋል። እኛም ሶሻል ላይብረሪ የነበርን ልጆች በጭሱ እያለቀስን ነው የወጣነው። ግቢው ለሚነሱት ጥያቄዎች ያለ ጉልበት በሰላማዊ መንገድ ምላሽ ቢሰጥ ጥሩ ነው። ስሜ እንዳይጠቀስ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ።"

"ሀይ ፀግሽ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ነው ምፅፍልህ። ከደቂቃዎች ፊት ጋወን የለበሱ ተማሪዎች በፌደራል ፓሊሶች ሲቀጠቀጡ ነበር። ጥያቄያቸው ምንም ይሁን ምን በአግባቡ ጥያቄያቸውን ካቀረቡ ሊደበደቡ አይገባቸውም። ግቢው የተማሪዎችን ጥያቄ እስከ መጨረሻው ድረስ ሊሰማ ይገባል። የሀገሩ ሰው ዋጋ ያልሰጠውን ዜጋ ማንም ዋጋ አይሰጠውም። እያንሰራራን ባለንበት ሰዓት አዘቅት ውስጥ መልሶ ሚከተንን ስህተት ባንሰራ መልካም ነው። ቢቻል የፀጥታ ሀይሎች ግቢውን ይልቀቁ። ሞክሼህ ነኝ"

JU Main Campus! "Dear administrator of TIKvah what happend in ju main campus was exactly this..it was around 9 o'clock that demonstrators wearing a white coat was demonstrating on some issue,federal police was following them closely by then after few minutes,the police explodes some gas and began to attack and hit the demonstrators many scapes and some are captured and taken..it was a 10 minutes event and by now everything is fine.I want u to reassure families and friends who saw your post that things have at least settled by now...We Will try to investigate and send you why the demonstration was held. Thank you. Keep my privacy and don't mention name or anything descriptive if u are to post it."
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና!ማዕረጉ ተገፍፎ ከሰራዊቱ የተባረረውና 9 አመት የታሰረው ብ/ጄኔራል አሳምነው ፅጌ እና ሜ/ጀኔራል አለምሸት ድጋፌ ማዕረጋቸው ከነሙሉ ኮከቡ ተመልሶላቸው ጡረታቸው እንዲከበርላቸው ጠ/ሚ አብይ አህመድ መወሰናቸውን የጠ/ሚሩ ችፍ ኦፍ ስታፍ ፍፁም አረጋ አስታውቀዋል።
Belay Manaye
@tsegabwolde
Belay Manaye
@tsegabwolde
ሰበር ዜና! የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጀነራል ሰዓረ መኮንንን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም አደርገው ሾሙ።
ላለፉት ዓመታት በጠቅላይ ኢታማዡርነት ሲያገለግሉ የነበሩት ጀነራል ሳሞራ የኑስ በክብር ተሸኝተዋል።
ምንጭ፦ FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ላለፉት ዓመታት በጠቅላይ ኢታማዡርነት ሲያገለግሉ የነበሩት ጀነራል ሳሞራ የኑስ በክብር ተሸኝተዋል።
ምንጭ፦ FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from Fiker Assefa
ዛሬ የተሰሙ የሀገር ውስጥ ስፓርት ዜናዎች
1⃣የቀድሞው የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ።
2⃣የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ ባለፈው ወር ከነበረችበት በአምስት ደረጃዎች ዝቅ ብላለች 151 ላይ ተቀምጣለች።
3⃣ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት መሀበር ለኢ.እ.ፌ ጅማ ላይ በድጋፊውና በክለቡ ላይ ለደረሰው በደል የቅሬታ ደብዳቤ ላከ።
4⃣ዲሲፕሊን ኮሚቴ የጊዮርጊስና መከላከያ
🔴ተጨዋቾችን ቀጣ🔴
መከላከያ ከቅ/ጊዮርጊስ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ እርስ በርስ የተደባደቡት የመከላከያው አዲስና የጊዮርጊሱ አዳነ እንዲሁም በጨዋታ እንቅስቃሴ ላይ
የተጋጣሚን ተጨዋች ላይ ጉዳት ያደረሰው የመከላከያው ዳዊት እስጢፋኖስ እያንዳንዳቸው ላይ
የ 4 ጨዋታ እገዳ ተላልፎባቸዋል።
ከቀሪ 5 ጨዋታ አራቱ ላይ ሁለቱን ወሳኝ ተጨዋቾቹን የሚያጣው መከላከያ ይግባኝ መጠየቁ
ታውቋል። ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴም በቀናት ውስጥ ይግባኙን ይመለከታል ተብሎ ይጠበቃል።
5⃣በጋና አስተናጋጅነት በ2018 ለሚካሄደው የቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻው የማጣርያ ዙር ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከአልጄርያ ጋር ያደረገውን የመጀመርያ ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
ከመረጃዋቹ ጋር ፍቅር አሰፋ ነበርኩ ለስፓርት መረጃ Join

የሀገር ውስጥ የስፓርት ዜናዎች።
1⃣የመቐለ እና ፋሲል ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ይደረጋል።
2⃣የመከላከያ እና የጅማ ጫወታ ትራዝሟል ምክንያቱም ከቀናት በፊት ጅማ ከተማ ከጊዮርጊስ ጋር ባደረገበት ጫወታ ላይ በተከሰተው ግጭት ምክንያት ነው ተብሏል።
3⃣ጥረት ኮርፖሬት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዲቪዝዮን ቻምፒዮንነቱን አረጋገጠ
💫ከውጪ የዝውውር ዜናዎች💫
1⃣ደሊ አሊ በክረምቱ ቶተንሃምን ይለቃል የሚባለውን ወሬ አስተባብሎታል።የ22 አመቱ አማካይ በማንቸስተር ዩናይትድ፣ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና ይፈለጋል።(ኢኤስ መጋዚን)
2⃣ማንቸስተር ሲቲዎች ለዮርጊንሆ አማራጭ የሳውዝሃምፕተኑን ማሪዮ ሌሚና እና የሪያል ማድሪዱን ማቲዮ ኮቫቺች ይዘዋቸዋል።(ስካይ ስፖርት)
3⃣ የሙሃመድ ሳላህ ወኪል የሊቨርፑሉ አጥቂ ወደ ባርሴሎና የመዛወር ፍላጎት አለው የሚባለውን ወሬ አስተባብሎታል።(ስካይ ስፖርት)
4⃣ ማንቸስተር ዩናይትዶች ከአሜሪካው ድርጅት ኮህለር ጋር የእጅጌ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት አደረጉ።ስምምነቱ በአመት 10 ሚሊዮን ፓውንድ ያስገኝላቸዋል።(ጎል)
ከመረጃዎቹ ጋር ፍቅር አሰፋ ነበርኩ ለስፓርት መረጃዎች የኔስፓርት Join Join ያድርጉ

ሹመት! ጀነራል አደም መሐመድ የኢትዮጵያ ደኅነት መሥሪያ ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ። የቀድሞው ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋ ከሥልጣናቸው
ተነስተዋል። አባዱላ ገመዳ እና ግርማ ብሩ በጡረታ ተሰናብተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተነስተዋል። አባዱላ ገመዳ እና ግርማ ብሩ በጡረታ ተሰናብተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አንጋፋዎቹ የኢህአዴግ ሰዎች በጡረታ እንዲያርፉ ተደርገዋል! የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጄኔራል አደም መሐመድን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾሙ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ጄኔራል አደም ከግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የተሾሙ ሲሆን፥ ያላቸው የስራ ልምድ ከግምት ውስጥ መግባቱ ተመልክቷል።
ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በጥር 26 ቀን 2010 ዓ.ም ለመከላከያ ሰራዊት አባላት ወታደራዊ ማዕረጎችን በሰጡበት ወቅት ለሌ/ጀኔራል አደም መሐመድ የጀኔራልነት ማዕረግ መስጠታቸው ይታወሳል።
ከዚህ በፊትም በቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ማዕረግ መሾማቸው ይታወሳል።
በሌላ በኩል በመንግስት የተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ለረጅም ዓመታት ያገለገሉ ሁለት የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ ተሰናብተዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እንደገለጸው፥ ለረጅም ዓመት በተለያየ የመንግስት ኃላፊነት ያገለገሉ ሁለት የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ከግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ በጡረታ ተሰናብተዋል።
በዚሁ መሰረት በጡረታ የተገለሉት በቅርቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔነታቸውን ያስተላለፉት አቶ አባዱላ ገመዳ እና በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት አምባሳደር ግርማ ብሩ ናቸው።
አቶ አባዱላ ገመዳ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል። ቀደም ብሎም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው መስራታቸው ይታወሳል።
በአሜሪካ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የነበሩት አቶ ግርማ ብሩ ደግሞ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዴኤታና በሽግግሩ ወቅት የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ማገልገላቸው ይታወሳል።
መንግሥት በቅርቡ ለረጅም ዓመት ያገለገሉ አምስት የስራ ኃላፊዎች በጡረታ ማሰናበቱ ይታወሳል።
በዚህም መሰረት በጡረታ እንዲያርፉ የተደረጉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ ስብሐት ነጋን ጨምሮ ዶክተር ካሱ ኢላላ ከፖለሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል፣ አቶ በለጠ ታፈረ ከተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም፣ ዕቅድና ፖሊሲ ዝግጅት ፕሮጀክት፣ አቶ ታደሰ ኃይሌ ከንግድና ኢንዱስትሪ የፖሊሲ ዕቅድ አፈጻጸምና ክትትል፣ እና አቶ መኮንን ማንያዘዋል ከፖሊሲ ምርምር ማዕከል መሆናቸውን ኢዜአ በዘገባው አስታውሳል።