#COVID19Tigray
ከአዲስ አበባ በመቀጠል ባለፉት 24 ሰዓት በትግራይ ክልል ከፍተኛው የኮቪድ-19 ኬዝ ተመዝግቧል።
በክልሉ ከተደረገው 246 የላብራቶሪ ምርመራ 21 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ከሃያ አንዱ (21) መካከል ሃያዎቹ (20) የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆን 1 ሰው የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌለው ነው።
በአጠቃላይ በትግራይ ክልል በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 204 የደረሱ ሲሆን ከነዚህ መካከል 42 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#COVID19Harari
ከአዲስ አበባ ከተማ ቀጥሎ ከፍተኛው የ24 ሰዓት ኬዝ የተመዘገበው በሐረሪ ነው። 100 የላብራቶሪ ምርመራ 7 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።
6 ወንዶች እና 1 ሴት ሲሆኑ ሁለቱ በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ፤ አምስቱ ለህክምና ወደ ሐረር መጥተው ናሙና የተወሰደላቸውና ነዋሪነታቸው 1 ሰው ሱማሌ ክልልና 6 ሰዎች ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሆኑ ናቸው።
#COVID19Tigray
በትግራይ ክልል ከኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ያገገሙ ሰዎች 96 ደርሰዋል። ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 19 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል (የጤና ሚኒስቴር ሪፖርት ላይ አልተገለፀም)።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 195 የላብራቶሪ ምርመራ 3 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል (2 ሰዎች የውጭ ጉዞ ታሪክ ያላቸውና 1 ሰው ንክኪ ያለው ነው)፤ በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 209 ደርሰዋል።
#COVID19Oromia
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ከተደረገው 215 የላብራቶሪ ምርመራ 3 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ከተገኝቶባቸዋል። የ24 ዓመት እድሜ ያለው የምሥራቅ ሐረርጌ ነዋሪ ከማህበረሰቡ የተገኘ ፣ የ55 ዓመት እድሜ ያላቸው የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ነዋሪ ከማህበረሰቡ የተገኙ እንዲሁም 20 ዓመት ሴት ከምዕራብ ሐረርጌ ናት።
#COVID19Amhara
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ከተደረገው 451 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሰው ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል። ቫይረሱ የተገኘበት የ23 ዓመት ወጣት ሲሆን በወረይሉ አውቶብስ መናኸሪያ በተወሰደ የናሙና ምርመራ ነው ቫይረሱ ሊገኝበት የቻለው።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 5 ናቸው። አራቱ ሴት ሲሆኑ አንዱ ወንድ ነው።
አራቱ (4) ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን (3 ሰዎች ከምዕራብ ደንቢያ ወረዳ በሚገኝ ጤና ተቋም በተወሰደ ናሙና እና 1 ሴት በጎንደር ዙሪያ ማራኪ ለይቶ ማቆያ ማዕከል ክትትል ሲደረግላት የነበረች ናት።
አንድ (1) ሰው ከጎንደር ከተማ በሚገኘው ምንትዋብ ለይቶ ማቆያ ማዕከል ክትትል ሲደረግለት የነበረና የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለው ነው።
#COVID19Oromia
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ቫይረሱ የተገኘባቸው 3 ሰዎች ሲሆኑ ሁሉም ሴቶች ናቸው። ሁለቱ ከቡራዩ ሲሆኑ አንዷ ከአርሲ ናት።
#COVID19DireDawa
በድሬዳዋ ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 5 ሰዎች ሲሆኑ ሶስቱ ሴቶች ሁለቱ ደግሞ ወንዶች ናቸው።
3ቱ ከማህበረሰቡ በተወሰደ ናሙና የተገኙ ሲሆን 2ቱ ከጅቡቲ ተመላሽና ቀደም ሲል በደወሌ ለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩና ሰሞኑን ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ ገብተው የነበሩ ናቸው።
#COVID19Tigray
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ቫይረሱ የተገኘባቸው 3 ሰዎች ሲሆኑ 1 ሰው የውጭ ጉዞ ታሪክ ያለው ሁለት (2) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።