TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,946 ደርሰዋል! 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ሰኔ 4/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,946 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 87 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው 2 ሰዎች፣ 4 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 81 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰማንያ ሰባት (87) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 23 ሰዎች
• ቦሌ - 3 ሰዎች
• ጉለሌ - 14 ሰዎች
• ልደታ - 5 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 10 ሰዎች
• የካ - 8 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 6 ሰዎች
• አራዳ - 8 ሰዎች
• ቂርቆስ - 7 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 2
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 1

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,946 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 490 ሰዎች
• ቦሌ - 290 ሰዎች
• ጉለሌ - 251 ሰዎች
• ልደታ - 208 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 177 ሰዎች
• የካ - 114 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 95 ሰዎች
• አራዳ - 94 ሰዎች
• ቂርቆስ - 88 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 66 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 73 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ATTENTION

በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2,000 አለፈ!

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ሰኔ 5/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 2,136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 190 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ዩሉም። 14 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 176 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ ዘጠና (190) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 6 ሰዎች
• ቦሌ - 85 ሰዎች
• ጉለሌ - 5 ሰዎች
• ልደታ - 10 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 22 ሰዎች
• የካ - 7 ሰዎች
• አራዳ - 16 ሰዎች
• ቂርቆስ - 22 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 13 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 2 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 2 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 2,136 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 496 ሰዎች
• ቦሌ - 375 ሰዎች
• ጉለሌ - 256 ሰዎች
• ልደታ - 218 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 199 ሰዎች
• የካ - 121 ሰዎች
• አራዳ - 110 ሰዎች
• ቂርቆስ - 110 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 108 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 68 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 75 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ATTENTION

በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,368 ደርሷል!

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ሰኔ 6/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 2,368 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 232 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 4 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 33 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 195 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት (232) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 39 ሰዎች
• ቦሌ - 18 ሰዎች
• ጉለሌ - 8 ሰዎች
• ልደታ - 18 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 17 ሰዎች
• የካ - 19 ሰዎች
• ቂርቆስ - 24 ሰዎች
• አራዳ - 19 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 16 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 8 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 46 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 2,368 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 535 ሰዎች
• ቦሌ - 393 ሰዎች
• ጉለሌ - 264 ሰዎች
• ልደታ - 236 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 216 ሰዎች
• የካ - 140 ሰዎች
• ቂርቆስ - 134 ሰዎች
• አራዳ - 129 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 124 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 76 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 121 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ATTENTION

በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,479 ደርሷል!

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ሰኔ 7/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 2,479 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 111 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 2 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 14 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 95 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ አስራ አንድ (111) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 18 ሰዎች
• ቦሌ - 14 ሰዎች
• ጉለሌ - 18 ሰዎች
• ልደታ - 16 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 19 ሰዎች
• የካ - 2 ሰዎች
• አራዳ - 13 ሰዎች
• ቂርቆስ - 5 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 5 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 1 ሰው
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 0

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 2,479 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 553 ሰዎች
• ቦሌ - 407 ሰዎች
• ጉለሌ - 282 ሰዎች
• ልደታ - 252 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 235 ሰዎች
• የካ - 142 ሰዎች
• አራዳ - 142 ሰዎች
• ቂርቆስ - 139 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 129 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 77 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 121 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,577 ደርሷል!

ባለፉት 24 ሰዓት በአ/አ ቫይረሱ የተገኘባቸው 98 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 3 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 5 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 90 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ዘጠና ስምንት (98) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 37 ሰዎች
• ቦሌ - 4 ሰዎች
• ጉለሌ - 4 ሰዎች
• ልደታ - 13 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 8 ሰዎች
• ቂርቆስ - 16 ሰዎች
• አራዳ - 7 ሰዎች
• የካ - 2 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 4 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 2 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 1 ሰው

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 2,577 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 590 ሰዎች
• ቦሌ - 411 ሰዎች
• ጉለሌ - 286 ሰዎች
• ልደታ - 265 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 243 ሰዎች
• ቂርቆስ - 155 ሰዎች
• አራዳ - 149 ሰዎች
• የካ - 144 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 133 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 79 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 122 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

ባለፉት 24 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጠ 81 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

በአጠቃላይ እስከ ዛሬ ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ስምንት (2,658) ደርሰዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,743 ደርሷል!

ባለፉት 24 ሰዓት በአ/አ ቫይረሱ የተገኘባቸው 85 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 5 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 16 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 64 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰማንያ አምስት (85) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 18 ሰዎች
• ቦሌ - 6 ሰዎች
• ጉለሌ - 6 ሰዎች
• ልደታ - 6 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 9 ሰዎች
• ቂርቆስ - 3 ሰዎች
• አራዳ - 12 ሰዎች
• የካ - 4 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 6 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 9 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 5 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 2,743 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 648 ሰዎች
• ቦሌ - 426 ሰዎች
• ጉለሌ - 295 ሰዎች
• ልደታ - 272 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 263 ሰዎች
• ቂርቆስ - 158 ሰዎች
• አራዳ - 165 ሰዎች
• የካ - 150 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 142 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 88 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 136 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

ባለፉት 24 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው 144 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 3 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 40 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 101 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

5 ከፍተኛ የሰው ቁጥር በኮቪድ-19 የተያዘባቸው የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች የሚከተሉት ናቸው ፦

• አዲስ ከተማ - 666 ሰዎች
• ቦሌ - 437 ሰዎች
• ጉለሌ - 308 ሰዎች
• ልደታ - 282 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራንዮ - 268 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ወደ 3,000 እየተጠጋ ነው።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረስ የተገኘባቸው 101 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 3 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 10 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 88 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

በአዲስ አበባ ያለው የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት ዕለት በፍጥነት እየጨመረ ስለሆነ አሁንም ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። በተለይ አብዛኞቹ የጉዞ ታሪክና በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,105 ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 31 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው የሉም ፣ 2 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 29 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,203 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 98 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው 11 ሰዎች ፣ 5 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 82 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,434 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 111 ሰዎች (2 የውጭ ዜጎች አሉበት) ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው 2 ሰዎች ፣ 19 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 92 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia