አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,105 ደርሷል።
ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 31 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው የሉም ፣ 2 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 29 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) በከፍተኛ ደረጃ የተስፋፋባቸው 5 ክፍለ ከተሞች የሚከተሉት ናቸው ፦
• አዲስ ከተማ - 690 ሰዎች
• ቦሌ - 450 ሰዎች
• ጉለሌ - 347 ሰዎች
• ልደታ - 319 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራንዮ - 293 ሰዎች
በሌሌች ክፍለ ከተሞች ያለውን የቫይረሱን ስርጭት ከላይ ከ CARD ጋር በመተባበር ባዘጋጀንላችሁ ምስል መመልከት ትችላላችሁ!
አሁንም በከተማው ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በእጅጉ እየተስፋፋ በመሆኑ ሁላችንም 'ከፍተኛ ጥንቃቄ' ማድረግ ይኖርብናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
• አዲስ ከተማ - 690 ሰዎች
• ቦሌ - 450 ሰዎች
• ጉለሌ - 347 ሰዎች
• ልደታ - 319 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራንዮ - 293 ሰዎች
በሌሌች ክፍለ ከተሞች ያለውን የቫይረሱን ስርጭት ከላይ ከ CARD ጋር በመተባበር ባዘጋጀንላችሁ ምስል መመልከት ትችላላችሁ!
አሁንም በከተማው ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በእጅጉ እየተስፋፋ በመሆኑ ሁላችንም 'ከፍተኛ ጥንቃቄ' ማድረግ ይኖርብናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ - ላልይበላ!
በላልይበላ የነበረው ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ በቪድዮው የምትመለከቱትን ይመስል ነበር። ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሹ ከ1:59:38 - 2:00:42 ቆይቷል📹#BeleteAlemayehu
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በላልይበላ የነበረው ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ በቪድዮው የምትመለከቱትን ይመስል ነበር። ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሹ ከ1:59:38 - 2:00:42 ቆይቷል📹#BeleteAlemayehu
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"ሰራዊታችን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ገንዘቡን ፣ ህይወቱን ለመስጠት ሁሌም ዝግጁ ነው!" - የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት
@tikvahethmagazine @tikvahethmagazine
@tikvahethmagazine @tikvahethmagazine
በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ9 ሚሊዮን አለፈ!
በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 9,051,949 ደርሷል ፤ ከነዚህ መካከል 470,822 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል ፤ 4,842,043 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል።
ከፍተኛ ኬዝ የተመዘገበባቸው 5 ሀገራት ፦
- አሜሪካ 2,356,715 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ 122,248 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 980,367 ሰዎች አገግመዋል።
- ብራዚል 1,086,990 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፤ 50,659 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 579,226 ሰዎች አገግመዋል።
- ሩሲያ 584,680 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፤ 8,111 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል ፤ 339,711 ሰዎች አገግመዋል።
- ህንድ 426,910 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፤ 13,703 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 237,252 ሰዎች አገግመዋል።
- ዩናይትድ ኪንግደም 304,331 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፥ 42,632 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር አልተገለፀም።

#WHO
እንደ ዓለም ጤና ድርጅት (WHO) መረጃ ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 183 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል። ከእነዚህ መካከል ከ 50 ሺህ በላይ የሚሆኑት ከብራዚል የተገኙ ሲሆኑ ቀረዎቹ ከአሜሪካ እና ከሕንድ መሆናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

በግብፅ የማጠቃለያ ፈተና መሰጠት ተጀመረ!
በግብፅ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከትላት ጀምሮ የዓመቱን የማጠቃለያ ፈተና መውሰድ መጀመራቸው የAl-Youm al-Sabaa መረጃ ይጠቁማል።
ተማሪዎቹ ማስክ ፣ ሳኒታይዘር እና ግላቭ እንዲጠቀሙ እየተደረገ ቢሆንም አንዳንድ ወላጆች በዚህ ውሳኔ ደስተኞች አይደሉም ፤ የቫይረሱ ስርጭት እጅግ እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ወቅት ይህ መደረጉ ወረርሽኙን ያባብሳል የሚል ስጋት አላቸው።
የሀገሪቱ ባለስልጣናት ግን አስፈላጊው የጥንቃቄ እርምጃ እየተወሰደ ተማሪዎቹ የዚህን ዓመት የማጠቃለያ ፈተና እንደሚወስዱ አሳውቀዋል።
የግብፅ ጤና ሚኒስቴር 2,500 አምቡላንሶችን እንዲሁም ለእያንዳንዱ ትምህርት ቤት 1 ሃኪም መድቧል። የሙቀት መጠናቸው ከፋ ያለ ተማሪዎች ፈተናው ላይ መቀመጥ እንደማይችሉ ነው የተነገረው። ትላንት ተማሪዎች ወደፈተና ክፍል ሲገቡ የሙቀት መጠናቸው ሲለካ ነበር።

ከኮቪድ-19 ያገገሙ ታካሚዎች ወደቤታቸው ተሸኙ!
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በለይቶ ማከሚያ የነበሩ ሁለቱም የኮሮና ቫይረስ ታካሚዎች አገግመዉ ወደ ቤተሰቦቻቸዉ ተሸኝተዋል፡፡
ይህ መረጃ ይፋ እስከተደረገበት ሰዓት ድረስ በክልሉ ምንም የኮሮና ቫይረስ ታካሚ አለመኖሩን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ አመልክቷል፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በለይቶ ማከሚያ የነበሩ ሁለቱም የኮሮና ቫይረስ ታካሚዎች አገግመዉ ወደ ቤተሰቦቻቸዉ ተሸኝተዋል፡፡
ይህ መረጃ ይፋ እስከተደረገበት ሰዓት ድረስ በክልሉ ምንም የኮሮና ቫይረስ ታካሚ አለመኖሩን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ አመልክቷል፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 131 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,238 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ አንድ (131) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4,663 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 94 ወንድ እና 37 ሴት ሲሆኑ የእድሜ ክልላቸው ከ2-80 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 130 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 1 የውጭ ዜጋ ነው።
98 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 16 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል ፣ 4 ሰዎች ከሱማሌ ክልል፣ 3 ሰዎች ከአፋር ክልል፣ 3 ሰዎች ከድሬዳዋ ከተማ፣ 3 ሰዎች ከደቡብ ክልል፣ 2 ሰዎች ከጋምቤላ ክልል ፣1 ሰው ከአማራ ክልል እና 1 ሰው ከትግራይ ክልል ናቸው።
ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 26 (10 ከጤና ተቋም እና 16 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን አንድ ናሙና ከማህበረሰብ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሰባ አምስት (75) ደርሷል፡፡
በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ሰማንያ አራት (84) ሰዎች (79 ሰዎች ከ አዲስ አበባ፣ 2ሰዎች ከ ኦሮሚያ፣ 2 ሰዎች ከትግራይ እና 1 ሰው ከደ/ብ/ብ/ሕ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1297 ነው።

በሲዳማ ክልል ፣ በኦሮሚያ ክልል፣ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፣ በአማራ ክልል፣ በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት በቫይረሱ ስለተያዙት ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ከላይ ባሉት ምስሎች ተመልከቱ።
በሲዳማ ክልል ተብሎ የተገለፀው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ናሙና ምርመራው የተደረገው በደ/ብ/ብ/ህ/ክ ህብረተሰብ ጤና ላብራቶሪ ነው።
በጋምቤላ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 93 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጓል፤ ሁለት (2) ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል አጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 11 ደርሰዋል።
በትግራይ ክልል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 185 ደርሷል፤ ከነዚህ መካከል 22 ሰዎች በተደረግላቸው ህክምና አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሲዳማ ክልል ተብሎ የተገለፀው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ናሙና ምርመራው የተደረገው በደ/ብ/ብ/ህ/ክ ህብረተሰብ ጤና ላብራቶሪ ነው።
በጋምቤላ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 93 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጓል፤ ሁለት (2) ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል አጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 11 ደርሰዋል።
በትግራይ ክልል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 185 ደርሷል፤ ከነዚህ መካከል 22 ሰዎች በተደረግላቸው ህክምና አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኮቪድ-19 አንቲቦዲ (Antibody) የቅኝት ዳሰሳ አስመልክቶ የወጣ መግለጫ!
በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ምርመራ ከጥር 29 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የተጀመረ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ላቦራቶሪዎች እስከ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም 216¸328 ምርመራ ተደርጓል።
ይህ የምርመራ አይነት የኮቪደ-19 በሽታ ያለበት ሰው ላይ ቫይረሱን ለመለየት የሚረዳ የሞለኪዩላር ምርመራ ነው።
ከዚህ በተጨማሪ በማህበረሰብ ውስጥ ያለውን የበሽታ ስርጭት ለመረዳት (surveillance) እና በአንጻሩ ምላሽ ለመስጠት እንዲሁም ይበልጥ ተጋላጭ በሆኑት የማህበረሰባችን ክፍሎች ላይ ያለውን የኮቪድ-19 በሽታ ስርጭት ለማወቅ የሚረዳ አንቲቦዲ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ይታመናል፡፡
ይህ የአንቲቦዲ የቅኝትና ዳሰሳ ምርመራ አይነት በአገራችን ለምርምር ለመጠቀም እና ከላይ የተጠቀሱትን ዓላማዎች ለማሳካት ከሰኔ 15 እሰከ ሀምሌ 7 ቀን 2012 ድረስ በሀገራችን የሚካሄድ ይሆናል https://telegra.ph/MoHEthiopia-06-24

#COVID19AddisAbaba
በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,203 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 98 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው 11 ሰዎች ፣ 5 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 82 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።