ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ~ JiT👆
"ሀይ ፀግሽ, እኛ የጅማ ዩኒቨርሲቲ(JIT) አንደኛ አመት #ኦርቶዶክስ ተማሪዎች ከሙስሊም እህቶቻችን ጋር ኢድን እያከበርን እንገኛለን። ዋናው ፍቅር ነዉ!"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#ሶማሌ
በሶማሌ ክልል የኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጦፋ ሙሀመድ ዑመር በተገኙበት የችግኝ ተከላ ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው።
Via #AMMA

#ኤርትራ #ኦርቶዶክስ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ፓትርያርክ ዘሀገረ ኤርትራ አረፉ።
የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 5ኛ ፓትርያርክ የነበሩት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዘጠና ስድስት (96) ዓመታቸው ማረፋቸውን ተሰምቷል።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ከሰኔ 6 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ቤተክርስቲያኒቱን በፓትርያሪክነት ሲያገለግሉ ነበር።
@tikvahethmagazine @tikvahethiopia