የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኩባ...
በተለያዩ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን ለመግታት በሚደረገው ጥረት የጤና ባለሞያዎቿን እየላከች እገዛ እያደረገች በምትገኘው #ኩባ በኮቪድ-19 ከተያዙ 1,804 ሰዎች መካከል 1,277 ሰዎች #አገግመዋል። በሀገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት የሞቱ ሰዎች 77 ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ኩባ!
ኩባ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 1,840 ሰዎች መካከል 1,425 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና #አገግመዋል ፤ 79 ሰዎች ሞተዋል።
ኩባ የጤና ባለሞያዎቿን ወደተለያዩ ሀገራት በመላክ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት እያገዘች እንደሆነ ይታወቃል።

አፋር ክልል !
በአፋር ክልል በዛሬው ዕለት በኮሮና ቫይረስ መያዙን የተረገጠውን አንድ (1) ሰው ጨምሮ በአጠቃላይ 31 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። ከነዚህ መካከል አስራ ዘጠኝ (19) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና #አገግመዋል።

👍2
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአሜሪካ...
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 2,007,537 መድረሱን የዎርልዶሜትርስ ድረገፅ ቁጥራዊ መረጃ ያሳያል።
ከ2,007,537 የቫይረሱ ተጠቂዎች መካከል 112,471 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። 761,720 ሰዎች ከበሽታው #አገግመዋል።
በሌላ በኩል በኮቪድ-19 ክፉኛ ከተጎዱት የአሜሪካ ከተሞች አንዷ የሆነችው ኒው ዮርክ ከተማ ለንግድ እንቅስቃሴዎች በሯን እየከፈተች ነው።
እንደ BBC ዘገባ ዛሬ የግንባታ፣ ፋብሪካዎች እና የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ እስከ 400 ሺህ የሚጠጉ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ ሥራ ይመለሳሉ ተብሏል።

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአፍሪካ...
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ከተረጋገጠ 235,748 ሰዎች መካከል 108,897 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው #አገግመዋል።
በሌላ በኩል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ በመላው አፍሪካ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 6,283 ሲሆን ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባቸው 5 ሀገራት የሚከተሉት ናቸው ፦
1. ግብፅ - 1,484 ሰዎች
2. ደቡብ አፍሪካ - 1,423 ሰዎች
3. አልጄሪያ - 760 ሰዎች
4. ሱዳን - 447 ሰዎች
5. ናይጄሪያ - 407 ሰዎች

❤1