በኤርትራ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 65 ደረሱ!
በኣዲባራ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ከሚገኙ ከውጭ ተመላሾች መካከል ሃያ አራት (24) ሰዎች /ከሱዳን የተመለሱ/ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው መረጋገጡን የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ምሽት አሳውቋል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ ስልሳ አምስት (65) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን ከነዚህ መካከል ሰላሳ ዘጠኝ (39) ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የህፃናት አእምሮን እንጠብቅ!
(በዶ/ር ቤዛዊት ፀጋዬ)
በዚህ ሰዓት 'ህፃናት' ከመቼውም ግዜ በላይ 'የወላጆችን' ትኩረት ይፈልጋሉ። በየቀኑ የሚያደርጉትን እንደ ከት/ቤት መቅረት ጋር አእምሮአቸውን ለማስተካከል የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው።
1. ስለኮሮና ቫይረስም ሆነ ሌሎች እየተፈጠሩ ስላሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች እንዲያውቁ እነሱ በሚረዷቸው ቃላቶች ማስረዳት
2. የሚኖራቸውን ጭንቀት እና ፍርሃት የሚገልፁበት አዎንታዊ የሆነ መንገድ ማሳየት ለምሳሌ:- ስዕል ፣ ፅሁፍ/ግጥም ፣ በተለያዩ የህፃናት ጨዋታዎች
3. በስልክ እና በተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ላይ የሚያጠፉትን ሰዓት በመገደብ ፣ ከእርስዎ ጋር ግዜ የሚያሳልፉበትን ሁኔታ መፍጠር
4. እነሱም እንደአዋቂ ጓደኛቸውን ስለሚናፍቁ በስልክ ፣ በቪድዮ በማገናኘት እንዲያወሩ ማድረግ ያስፈልጋል
በእርግጠኝነት ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል!

#UPDATE
በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ከተረጋገጠ 7,894,787 ሰዎች መካከል 4,055,083 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
በሌላ በኩል በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 432,869 ደርሷል። ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባቸው አምስት (5) ሀገራት የሚከተሉት ናቸው ፦
1. አሜሪካ - 117,527 ሰዎች
2. ብራዚል - 42,791 ሰዎች
3. ዩናይትድ ኪንግደም - 41,662 ሰዎች
4. ጣልያን - 34,301 ሰዎች
5. ፈረንሳይ - 29,398 ሰዎች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአፍሪካ...
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ከተረጋገጠ 235,748 ሰዎች መካከል 108,897 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው #አገግመዋል።
በሌላ በኩል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ በመላው አፍሪካ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 6,283 ሲሆን ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባቸው 5 ሀገራት የሚከተሉት ናቸው ፦
1. ግብፅ - 1,484 ሰዎች
2. ደቡብ አፍሪካ - 1,423 ሰዎች
3. አልጄሪያ - 760 ሰዎች
4. ሱዳን - 447 ሰዎች
5. ናይጄሪያ - 407 ሰዎች

"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 179 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 179 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,845 የላብራቶሪ ምርመራ 179 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3,345 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 116 ወንድ እና 63 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከሁለት ወር ህፃን እስከ 80 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 176 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 3 ሰዎች የውጭ ሀገር ዜጋ ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 111 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 23 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 15 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 11 ሰዎች ከአፋር ክልል፣ 9 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 5 ሰዎች ከሱማሌ ክልል ፣ 2 ሰዎች ከደቡብ ክልል፣ 2 ሰዎች ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም 1 ሰው ከሐረሪ ክልል ናቸው።
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት ሃምሳ (50) ሰዎች (41 ከአዲስ አበባ፣ 4 ከአማራ ክልል፣ 3 ከአፋር ክልል እና 2 ከትግራይ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 545 ደርሷል።

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 57 ደረሰ!
ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርመራ ውስጥ 30 (24 ከጤና ተቋም እና 6 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን በሁለት (2) ናሙናዎች (1 ከጤና ተቋምና 1 ከማህበረሰቡ) የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ሁለቱም የአዲስ አበባ ነዋሪ የነበሩ ሴትና ወንድ ኢትዮጵያውያን ናቸው።
በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው የለፈ ሰዎች ቁጥር ሃምሳ ሰባት (57) ደርሷል።

#OROMIA
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 215 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 15 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
- 3 ሰዎች ከጉጂ (የ1 ዓመት ህፃን ሴት፣ የ42 ዓመትና የ54 ዓመት ወንድ) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸው፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው።
- 2 ሰዎች ከሰበታ (የ47 ዓመት ወንድና የ32 ዓመት ሴት) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸው፤ ወንዱ ከማህበረሰቡ የተገኘ ሴቷ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላት።
- 7 ሰዎች ከቡራዩ (የዕድሜ ክልላቸው ከ21-37 ውስጥ ይገኛል) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ 3 ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው፣ የተቀሩት ከማህበረሰቡ የተገኙ።
- 2 ሰዎች ከለገጣፎ (የ14 ዓመት ወንድና የ21 ዓመት ሴር )፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸው፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።
- 1 ሰው ከሱሉልታ (የ40 ዓመት ወንድ)፤
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
#AMHARA
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 524 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 23 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
20 ሰዎች በምዕ/ጎንደር ዞን በሚገኙ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው) ናቸው።
2 ሰዎች በጎንደር ከተማ በሚገኘው ማራኪ ለይቶ ማከሚያ ማዕከል የነበሩ እንዲሁም 1 ሰው በሰ/ወሎ ዞን በሚገኘው ላልይበላ ለይቶ ማቆያ ማዕከል የነበረ።
በፆታ አኳያ 21 ወንድና 2 ሴት ናቸው ፤ የእድሜ ክልላቸው ከ16 እስከ 22 ዓመት ውስጥ ይገኛል።

#TIGRAY
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተደረገው 219 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።
ከዘጠኙ መካከል 6 የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆኑ 3 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።
#SNNPRS
በደቡብ ክልል ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 44 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 426 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 2 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
ታማሚ 1 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊ የካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ የሌለው ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያለው።
ታማሚ 2 - የ36 ዓመት ኢትዮጵያዊ የካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ያለው የረዥም ርቀት አሽከርካሪ ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያለው ነው።
#AFAR
በአፋር ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 47 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተካሄደው የላብራቶሪ ምርመራ 147 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።
#DireDawa
በድሬዳዋ ከተማ አስተደር 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጧል። በቫይረሱ የተያዙት የ33 እና የ23 ዓመት ወጣቶች ናቸው። ሁለቱም በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያሉና አንደኛው ግለሰብ ቀደም ሲል በቫይረሱ ተይዞ በህክምና ማዕከል ውስጥ ካለ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ያለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከጅቡቲ ተመላሽ ነው።
#HARARI
ባለፉት 24 ሰዓት በሐረሪ ክልል 53 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 1 ሰው በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው። በቫይረሱ የተያዘው የ4 ወር ህፃን ወንድ ሲሆን የድሬ ጠያራ ወረዳ ነዋሪ ነው።
#tikvah

#ATTENTION
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,479 ደርሷል!
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ሰኔ 7/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 2,479 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 111 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 2 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 14 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 95 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ አስራ አንድ (111) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦
• አዲስ ከተማ - 18 ሰዎች
• ቦሌ - 14 ሰዎች
• ጉለሌ - 18 ሰዎች
• ልደታ - 16 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 19 ሰዎች
• የካ - 2 ሰዎች
• አራዳ - 13 ሰዎች
• ቂርቆስ - 5 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 5 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 1 ሰው
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 0
አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 2,479 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
• አዲስ ከተማ - 553 ሰዎች
• ቦሌ - 407 ሰዎች
• ጉለሌ - 282 ሰዎች
• ልደታ - 252 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 235 ሰዎች
• የካ - 142 ሰዎች
• አራዳ - 142 ሰዎች
• ቂርቆስ - 139 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 129 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 77 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 121 ሰዎች

#DrLiaTadesse
በሕብረተሰቡ ውስጥ ባለው የቫይረሱ ስርጭት ምክንያት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከዕለት ዕለት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ነው።
በመሆኑም እኛ ወይም የምንወደው ሰው ቀጥሎ በቫይረሱ የሚያዘው ሰው ልንሆን እንደሚችል በመገንዘብ ከመቼውም ግዜ በላይ በመጠንቀቅ ስርጭቱን ማቆም እንችላለን።
በዚህ ወረርሽኝ አንዳችን ለአንዳችን ዘብ በመቆም የኮሮና ቫይረስ የመከላከያ ዘዴዎችን በመተግበር አንዳችን ስንዘናጋ ሌላችን ካስታወስን ህይወት ልናተርፍ እንችላለን። በመሆኑም የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን አንዱን ዘዴ ከሌላው ሳናማርጥ በሙሉ መተግበር ይገባናል።