#SOMALIA
የሱማሊያ ጤና ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ተጨማሪ 13 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ሪፖርት አድርጓል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 1,731 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል አስራ ሁለት (12) ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 265 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
ኦሮሚያ ክልል ሪፖርት ያደረገው 2 ኬዝ! በፌደራል እና በክልል ጤና ቢሮዎች የሚሰጡ መረጃዎች ሊናበቡና በግልፅ ማብራሪያ ሊሰጥባቸው ይገባል! (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) ዛሬ ግንቦት 18/2012 ዓ/ም የጤና ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ላይ በኦሮሚያ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የሚገልፅ መረጃ እንዳልነበር ይታወሳል። የክልሉ ጤና ቢሮ ባወጣው መግለጫ ደግሞ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 648 የላብራቶሪ…
የኮቪድ-19 ታማሚዎች መረጃ ሲሰጥ ግልፅነት የተሞላባቸውና #ብዥታን የማይፈጥሩ ሊሆኑ ይገባል!
(ቲክቫህ ኢትያጵያ)
ትላንት በፌደራል ደረጃ በጤና ሚኒስቴር ከተሰጠው መግለጫ በኃላ የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ይፋዊ በሆነው ማህበራዊ ሚዲያው ላይ ሁለት ሰዎች (1 ሰው ከጅማ እና 1 ከአዳማ) በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የሚገልፅ ሪፖርት ይፋ አድርጎ ነበር።
የክልሉ ጤና ቢሮም ሆነ የፌደራል ጤና ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ምን አይነት ዝርዝር ማብራሪያ እንዳልሰጡ ገልፀን ይህ አይነቱ አለመናበብ ብዥታን ስለሚፈጥን ቢስተካከል በሚል ሀሳብ ማንሳታችንን ታስታውሳላችሁ።
ዛሬ የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ሪፖርቱን ከማህበራዊ ሚዲያው ላይ አንስቶታል። በጉዳዩ ዙሪያ የትኛውም አካል ማብራሪያ አልሰጠም።
በቅድሚያ ለምን ሪፖርት ተደረገ ? ዛሬስ ለምን ተነሳ? መረጃው ትክክል ከሆነ ለምን በፌደራል ደረጃ ትላንት ወይም ዛሬ አልተገለፀም ? በስህተትም ከሆነ ለምን ስህተት ነው ተብሎ በዛው ገፅ ላይ ማብራሪያ አልተሰጠም ? ይህ ሁሉ ጥያቄ ምላሽ ይፈልጋል።
መሰል ሁኔታዎች ታማሚዎች በጨመሩ ቁጥር ከፍተኛ ብዥታን እና መደናገርን በህዝቡ ዘንድ ስለሚፈጥሩ በሚቻለው አቅም ሁሉ #ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ነው።
ከሁሉም ክልሎችና ከፌደራል የሚወጡት መረጃዎች ከምንም በላይ ግልፅነት የተሞላባቸው ፣ የተናበቡ ሊሆኑ ይገባል።
ምንም እንኳን ይህ ወረርሽኝ ለሁሉም አካላት አዲስ እና ፈታኝ ቢሆንም በሚቻለው አቅም ሁሉ ብዥታዎች እንዳይፈጠሩ መስራት ያስፈልጋል።
በሌላ በኩል ዛሬ በኦሮሚያ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዙ የተረጋገጠው የ40 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰበታ ነዋሪ ነው። ግለሰቡ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌለው ሲሆን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያለው ግንኙነት በመጣራት ላይ ይገኛል።

#DrYohannesChala
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች እስከ ግንቦት 18 ቀን 458 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ አንድ መቶ ሰባ ሰባት (177) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።
ግንቦት 18 በአዲስ አበባ ከተማ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦
• አዲስ ከተማ - 10 ሰዎች
• አራዳ - 0
• ቦሌ - 2 ሰዎች
• ጉለሌ - 2 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራንዮ - 2 ሰዎች
• ልደታ - 0
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 0
• ቂርቆስ - 0
• የካ - 1 ሰው
• አቃቂ ቃሊት - 2 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 3 ሰዎች

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ 458 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
• ልደታ - 122 ሰዎች
• አዲስ ከተማ - 79 ሰዎች
• ቦሌ - 56 ሰዎች
• ጉለሌ - 40 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 40 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 27 ሰዎች
• የካ - 26 ሰዎች
• አራዳ - 21 ሰዎች
• ቂርቆስ - 16 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 10 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 21 ሰዎች
#DrYohannesChala
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
• ልደታ - 122 ሰዎች
• አዲስ ከተማ - 79 ሰዎች
• ቦሌ - 56 ሰዎች
• ጉለሌ - 40 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 40 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 27 ሰዎች
• የካ - 26 ሰዎች
• አራዳ - 21 ሰዎች
• ቂርቆስ - 16 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 10 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 21 ሰዎች
#DrYohannesChala
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በደቡብ ሱዳን ተጨማሪ 188 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
በደቡብ ሱዳን በተጨማሪ አንድ መቶ ሰማንያ ስምንት (188) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጠ የሁለት (2) ሰዎች ህይወት አልፏል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ዘጠኝ መቶ ዘጠኛ አራት (994) የደረሱ ሲሆን ከነዚህ መካከል አስር (10) ሰዎች ሲሞቱ ስድስት (6) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

ሰበር ዜና!
የደቡብ ሱዳን ሌላኛው ምክትል ፕሬዘዳንት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ዳግም እንደአዲስ የተዋቀረውን የደቡብ ሱዳን 'የኮቪድ-19 መከላከል ግብረ ኃይል (ታስክ ፎርስ) ሲመሩ የነበሩት ምክትል ፕሬዘዳንት ሁሴን አብድልበጊ አኮል በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው #ተረጋግጧል።
ከዚህ ቀደም ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት የሆኑት ዶ/ር ሬክ ማቻር፣ ባለቤታቸው የመከላከያ ሚኒስትር አንጅሊና ቴኒ ፣ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ሚካኤል ማኩዪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ይታወቃል።

በሱዳን ተጨማሪ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ!
የሱዳን ጤና ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በሀገሪቱ የአስራ አንድ (11) ሰዎች ህይወት ማለፉን ሪፖርት አድርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር አንድ መቶ ዘጠና አምስት (195) ደርሷል።
በተጨማሪ 200 ሰዎች በኮቪድ-19 ሲያዙ አንድ መቶ ስልሳ አንድ (161) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል። በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 4,346 ሰዎች ሲሆኑ፤ 749 ሰዎች አገግመዋል።

#Philippines
"ክትባት እስካልተገኘ ድረስ ትምህርት ቤቶች አይከፈቱም!" -ፕሬዘዳንት ሮድሪጎ ዱቴርቴ
የፊሊፒንስ ፕሬዘዳንት የሆኑት ሮድሪጎ ዱቴርቴ በኮቪድ-19 ምክንያት የተቋረጠው ትምህርት ዘላቂ እና አስተማማኝ መፍትሄ እስካልተገኘለት ድረስ እንደማይጀመረ አሳውቀዋል።
ፕሬዘዳንቱ ሰኞ ዕለት በተሰራጨ የቴሌቪዥን መልዕክታቸው #ክትባት እስካልተገኘ ድረስ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እንደማይልኩ ገልፀዋል።
አክለውም የተማሪዎች ደህንነት ባልተጠበቀበትና ለዚህ ወረርሽኝ ክትባት ባልተገኘበት ሁኔታ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት መላክ ችግሩ ይባብሰዋል ሲሉ ተናግረዋል።
በፊሊፒንስ እስካሁን ድረስ ባለው መረጃ 15,588 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከነዚህ መኃል 921 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 3,598 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።

በብራዚል የሟቾች ቁጥር ከ25,000 አለፈ!
ብራዚል ውስጥ በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ25,000 ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ414,000 በላይ ሆኖ ተመዝግቧል።
የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ወረርሽኝኑን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሊወሰዱ በሚገባቸው እርምጃዎች ላይ ባሳዩት #ድክመት ከፍተኛ ትችት እየተሰነዘረባቸው ነው።
ባለፉት ሶስት (3) ቀናት ብራዚል ውስጥ በቫይረሱ የተያዙና የሞቱ ሰዎች ብዛት ፦
- ትላንት ግንቦት 19/2012 ዓ/ም የ1,148 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 22,301 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- ከትላንት በስቲያ ግንቦት 18/2012 ዓ/ም የ1,027 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 15,691 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- እንዲሁም ግንቦት 17/2012 ዓ/ም የ806 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 13,051 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ ባለፉት ሶስት (3) ቀናት ብቻ የ2,981 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 51,043 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
#worldometers

ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ቀን 100 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 4,950 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 831 ደርሷል፡፡
ቫይረሱ የተገኘባቸው 53 ወንድ እና 47 ሴት ሲሆን የዕድሜ ክልላቸው ከ3 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 98 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንድ ሰው የብሩንዲ ዜጋ ነው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 94 ሰዎች ከአዲስ አበባ (34 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው እና 60 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው) ፣ 1 ሰው ከትግራይ ክልል (የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለውና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ) ፣ 2 ሰዎች ከሱማሌ ክልል (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸውና በለይቶ ማቆያ ያሉ) እንዲሁም 3 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል (1 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያለውና 2 የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው) ናቸው።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 3
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው - 35
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው - 62
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት አስር (10) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 191 ደርሰዋል።

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 7 ደረሰ!
'በተጓዳኝ ህመም' ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ70 ዓመት እድሜ ያላቸው ሴት ለኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) በሽታ በተደረገ ምርመራ ናሙና ከተወሰደ በኃላ የምርመራ ውጤት ሳይደርስ ህይወታቸው አልፏል። በምርመራው ውጤትም ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ስለተረጋገጠ አጠቀላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች 7 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
'በተጓዳኝ ህመም' ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ70 ዓመት እድሜ ያላቸው ሴት ለኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) በሽታ በተደረገ ምርመራ ናሙና ከተወሰደ በኃላ የምርመራ ውጤት ሳይደርስ ህይወታቸው አልፏል። በምርመራው ውጤትም ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ስለተረጋገጠ አጠቀላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች 7 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኮቪድ-19 ስርጭት በእጅጉ እየጨመረ ነው!
ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ 100 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ይህ ቁጥር ወረርሽኙ ሀገራችን ከገባበት ጊዜ አንስቶ የተመዘገበ #ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።
94 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ናቸው፤ ከነዚህ 94 ሰዎች መካከል 60 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው። የቀሩት 34 ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ናቸው።
ሌላው ከአዲስ አበባ ውጭም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ሳይኖራቸው በቫይረሱ መያዛቸው የሚረጋገጥ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው።
ዛሬ ብቻ በኦሮሚያ ክልል በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠ 3 ሰዎች መካከል ሁለቱ (2) የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።
ከዛሬዎቹ አንድ መቶ (100) ሰዎች መካከል አንድ (1) ሰው ከትግራይ ክልል (በለይቶ ማቆያ ያለ) እንዲሁም ሁለት (2) ሰዎች ከሱማሌ ክልል (በለይቶ ማቆያ ያሉ) ይገኙበታል።

ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ቀን 100 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 4,950 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 831 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 53 ወንድ እና 47 ሴት ሲሆን የዕድሜ ክልላቸው ከ3 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 98…
ማሰተካከያ!
"ከላይ የተጠቀሰው መግለጫ ላይ 98 ኢትዮጵያውያን በሚል የተገለፀው 99 ኢትዮጵያውያን እና 1 የብሩንዲ ዜጋ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እንገልፃለን!" - ዶክተር ሊያ ታደሰ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"ከላይ የተጠቀሰው መግለጫ ላይ 98 ኢትዮጵያውያን በሚል የተገለፀው 99 ኢትዮጵያውያን እና 1 የብሩንዲ ዜጋ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እንገልፃለን!" - ዶክተር ሊያ ታደሰ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኦሮሚያ ክልል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 308 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሶስት (3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ36 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያለው ግንኙነት #በመጣራት ላይ ነው።
ታማሚ 2 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊት የሱሉልታ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላት ግንኙነት #በመጣራት ላይ ነው።
ታማሚ 3 - የ23 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #ያላት።
Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)
#TikvahEthiopia
@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኬንያ የአንድ (1) ዓመት ህፃንን ጨምሮ በአጠቃላይ 147 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 2,831 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ ሰባት (147) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ከነዚህ መካከል የ1 ዓመት ህፃን ይገኝባታል።
በአጠቃላይ ኬንያ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 1,618 ደርሷል።
በተጨማሪም በትላንትናው ዕለት የሶስት (3) ሰዎች ህይወት አልፏል አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ሃምሳ ስምንት (58) ደርሷል።
በሌላ በኩል ትላንት አስራ ሶስት (13) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች አራት መቶ ሃያ አንድ (421) ደርሰዋል።

በጅቡቲ ተጨማሪ 217 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ጅቡቲ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዓት 1,128 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሁለት መቶ አስራ ሰባት (217) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 2,914 ደርሰዋል።
በተጨማሪ የሁለት (2) ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ አጠቀላይ የሟቾች ቁጥር ሃያ (20) ደርሷል።
በሌላ በኩል 56 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው (ኮቪድ-19) ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 1,241 ደርሰዋል።

የኢትዮጵያና የጎረቤት ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ ፦
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 4,346 ፣ ሞት 195 ፣ ያገገሙ 749
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 2,914፣ ሞት 20 ፣ ያገገሙ 1,241
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 1,731 ፣ ሞት 67 ፣ ያገገሙ 265
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 1,618 ፣ ሞት 58 ፣ ያገገሙ 421
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 994 ፣ ሞት 10 ፣ ያገገሙ 6
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 831 ፣ ሞት 7 ፣ ያገገሙ 191
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 39

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ-19 ምርመራ ተጀመረ!
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምርመራ መጀመሩ ተገልጿል። የምርመራ ማዕከሉ በሙሉ አቅሙ ከሰራ በአንድ ቀን 400 ሰዎችን የመመርመር አቅም አለው።
#InjibaraUniversity