TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
56.9K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,082 ደርሰዋል! 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 26/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,082 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 126 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 4 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 14 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 108 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ ሃያ ስድስት (126) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 47 ሰዎች
• ልደታ - 8 ሰዎች
• ጉለሌ - 10 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 14 ሰዎች
• ቦሌ - 11 ሰዎች
• አራዳ - 6 ሰዎች
• የካ - 6 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 4 ሰዎች
• ቂርቆስ - 10 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 7 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 3 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,082 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 305 ሰዎች
• ልደታ - 176 ሰዎች
• ጉለሌ - 141 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 110 ሰዎች
• ቦሌ - 99 ሰዎች
• አራዳ - 48 ሰዎች
• የካ - 46 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 41 ሰዎች
• ቂርቆስ - 41 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 29 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 46 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#SNNPR

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ መንግሥት 170 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከነዚህ መካከል ሶስት (3) በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 16 ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ38 ዓመት ወንድ ከሀዋሳ ፤ የረጅም ርቀት አሽከርካሪ።

ታማሚ 2 - የ66 ዓመት ወንድ ከሀዋሳ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው

ታማሚ 3 - የ28 ዓመት ወንድ ከሀዋሳ ፤ የረጅም ርቀት አሽከርካሪ።

ሶስቱም በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው ግለሰቦች ሀዋሳ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ መደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,205 ደርሰዋል! 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 27/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,205 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 123 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 8 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 12 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 103 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ ሃያ ሶስት (123) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 50 ሰዎች
• ልደታ - 4 ሰዎች
• ጉለሌ - 16 ሰዎች
• ቦሌ - 21 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 6 ሰዎች
• አራዳ - 3 ሰዎች
• ቂርቆስ - 10 ሰዎች
• የካ - 3 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 2 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 0
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 8 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,205 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 355 ሰዎች
• ልደታ - 180 ሰዎች
• ጉለሌ - 157 ሰዎች
• ቦሌ - 120 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 116 ሰዎች
• አራዳ - 51 ሰዎች
• ቂርቆስ - 51 ሰዎች
• የካ - 49 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 43 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 29
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 54 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,343 ደርሰዋል! 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 28/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,343 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 138 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 2 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 7 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 129 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ ሰላሳ ስምንት (138) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 20 ሰዎች
• ልደታ - 8 ሰዎች
• ጉለሌ - 19 ሰዎች
• ቦሌ - 23 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 12 ሰዎች
• የካ - 24 ሰዎች
• ቂርቆስ - 6 ሰዎች
• አራዳ - 4 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 8 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 9
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 5 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,343 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 375 ሰዎች
• ልደታ - 188 ሰዎች
• ጉለሌ - 176 ሰዎች
• ቦሌ - 143 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 128 ሰዎች
• የካ - 73 ሰዎች
• ቂርቆስ - 57 ሰዎች
• አራዳ - 55 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 51 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 38
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 59 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,444 ደርሰዋል! 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 29/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,444 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 101 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 2 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 5 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 94 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ አንድ (101) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 17 ሰዎች
• ጉለሌ - 19 ሰዎች
• ልደታ - 3 ሰዎች
• ቦሌ - 8 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 8 ሰዎች
• የካ - 11 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 14 ሰዎች
• ቂርቆስ - 4 ሰዎች
• አራዳ - 5 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 7 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 5 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,444 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 392 ሰዎች
• ጉለሌ - 195 ሰዎች
• ልደታ - 191 ሰዎች
• ቦሌ - 151 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 136 ሰዎች
• የካ - 84 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 65 ሰዎች
• ቂርቆስ - 61 ሰዎች
• አራዳ - 60 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 45 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 64 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 86 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6,092 የላብራቶሪ ምርመራ 86 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2,020 ደርሷል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 51 ወንድ እና 35 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ7 እስከ 82 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን…
#Oromiyaa

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 330 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሰባት (7) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ59 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የሌላቸው፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።

ታማሚ 2 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቢሾፍቱ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 3 - የ38 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 4 - የ32 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 5 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰሜን ሸዋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 6 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊት የጅማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 5 - የ36 ዓመት ኢትዮጵያዊ የገላን ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,510 ደርሰዋል! 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 30/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,510 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 66 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 2 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 4 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 60 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ስልሳ ስድስት (66) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 18 ሰዎች
• ጉለሌ - 6 ሰዎች
• ልደታ - 5 ሰዎች
• ቦሌ - 9 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 5 ሰዎች
• የካ - 1 ሰው
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 3 ሰዎች
• ቂርቆስ - 6 ሰዎች
• አራዳ - 4 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 3 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 6 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,510 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 410 ሰዎች
• ጉለሌ - 201 ሰዎች
• ልደታ - 196 ሰዎች
• ቦሌ - 160 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 141 ሰዎች
• የካ - 85 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 68 ሰዎች
• ቂርቆስ - 67 ሰዎች
• አራዳ - 64 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 48 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 70 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Oromiyaa

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 519 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ዘጠኝ (9) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የሌላቸው፤ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ።

ታማሚ 2 - የ10 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በለይቶ ማቆያ የምትገኝ።

ታማሚ 3 - የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በለይቶ ማቆያ የምትገኝ።

ታማሚ 4 - የ12 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በለይቶ ማቆያ የምትገኝ።

ታማሚ 5 - የ42 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ቤኬ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም ፤ በለይቶ ማቆያ የሚገኝ።

ታማሚ 6 - የ3 ዓመት ህፃን ኢትዮጵያዊ የጉጂ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 7 - የ14 ዓመት ኢትዮጵያዊት የጉጂ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት።

ታማሚ 8 - የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምዕራብ ወለጋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 9 - የ48 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ (ምርመራው የተደረገው ነቀምቴ ላብራቶሪ ነው)

Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,625 ደርሰዋል! 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ሰኔ 1/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,625 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 115 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 7 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 17 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 91 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ አስራ አምስት (115) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 18 ሰዎች
• ጉለሌ - 10 ሰዎች
• ቦሌ - 42 ሰዎች
• ልደታ - 5 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 13 ሰዎች
• የካ - 5 ሰዎች
• ቂርቆስ - 9 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 4 ሰዎች
• አራዳ - 5 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 2 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 2 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,625 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 428 ሰዎች
• ጉለሌ - 211 ሰዎች
• ቦሌ - 202 ሰዎች
• ልደታ - 201 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 154 ሰዎች
• የካ - 90 ሰዎች
• ቂርቆስ - 76 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 72 ሰዎች
• አራዳ - 69 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 50 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 72 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,778 ደርሰዋል! 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ሰኔ 2/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,778 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 153 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው የሉም። 5 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 148 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ ሃምሳ ሶስት (153) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 12 ሰዎች
• ቦሌ - 73 ሰዎች
• ጉለሌ - 11 ሰዎች
• ልደታ - 0
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 6 ሰዎች
• የካ - 12 ሰዎች
• አራዳ - 13 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 9 ሰዎች
• ቂርቆስ - 3 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 14 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 0

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,778 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 440 ሰዎች
• ቦሌ - 275 ሰዎች
• ጉለሌ - 222 ሰዎች
• ልደታ - 201 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 160 ሰዎች
• የካ - 102 ሰዎች
• አራዳ - 82 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 81 ሰዎች
• ቂርቆስ - 79 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 64 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 72 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia